Re: ፒያሳ በጨረታ ልትሸጥ ነው! ምድረ ፑንት ነጻ አገር ልትሆን ነው
<> የኦሮሙማ ከብቶች፣ መሬት ሸሽኖ ከመቸብቸብ ሌላ ምንም ፕላን እንደሌላቸው ገብቶኛል። ይኸ ደግሞ ውቢቱ ፒያሳን እንደ አዲሱ ካሳንችስ ዘመናዊ ኮተታም ነው የሚያደርጋት። I despise modern junk and characterless cookie cutter boxes.

<> ፑንትላንድ እንደ ኤርትራ ባለችበት ቆማ የቀረች በረሃ ነች። ሁለት ሚሊዮን የማይሞሉ ህዝቦች ተቆረጡ ተቀጠሉ፣ እኔ ምን አገባኝ።

<> ፑንትላንድ እንደ ኤርትራ ባለችበት ቆማ የቀረች በረሃ ነች። ሁለት ሚሊዮን የማይሞሉ ህዝቦች ተቆረጡ ተቀጠሉ፣ እኔ ምን አገባኝ።