Page 1 of 1

ሲሳይ ከእውቋ ጋዜጠኛ የደረሰባቸው የሰላ ትችት

Posted: 31 Mar 2024, 15:40
by eden

Posted: 01 Apr 2024, 07:36
by eden

Re: ሲሳይ ከእውቋ ጋዜጠኛ የደረሰባቸው የሰላ ትችት

Posted: 01 Apr 2024, 09:27
by DefendTheTruth
የሳለ ትችት?

ዋዉ! ይህ አባበል፣ እኛም ፋኖ ነን የምለዉ የዚያ የወንda ገርdu eden ተብዬው አባበላን ትዝ አስባለኝ።

በጣም ቀንደኛ የወያኔ አፈ-ቀላጤ ሆኖ ስያበቃ፣ ወያኔ ስደረመስበት ሁላችንም ፋኖ (በአማራ ስም) ነን ማላቱን ይዞ ብቅ አለ። አሁን ሲሳይ አገና ጉዱን አጋለጠበት ና የሳለ በምል አባባል ተመልሶ ብቅ አለ። ጉድ እንደሆን አያዉቅም። ግፋበት በሉት!