Page 1 of 1

ደባ ራሱን - ስለት ድጉሱን ይበላል።

Posted: 31 Mar 2024, 14:08
by Abere
ደባ ራሱን - ስለት ድጉሱን ይበላል።


ዐዋጅ አሳወጆ - ነጋሪት ጎሥሞ፤
አማራ ሊያጠፋ - ፈጽሞ ለቃቅሞ፤
ማኒፌስቶ አወጣ- በግልጽ አሳትሞ።

ደባ ባለቤቱን ይበላል ሆነ እና፥
900,000 ትግሬ ረገፈ መና።

ድስት ጥዶ ማልቀስ ሆነ እና ነገሩ፤
ዋይታ እና ጫጫታ ሁኗል ለተጋሩ።

ንስሃ እንደ መግባት- ይቅር በሉኝ ብሎ፤
ለደረሰ ወንጀል - የደም ካሳ ከፍሎ።

አዛኙ አማራ -አቃፊ አማራ፤
እባብ ግን አያምንም አለበት አደራ፤
በአዳም ላይ አምጥቷል ሞት እና መከራ።

እባቡ ተለቅሞ - ምድር ስትጠራ፥
አንድ ላይ ይውላል ትግሬው እና አማራ።

Re: ደባ ራሱን - ስለት ድጉሱን ይበላል።

Posted: 31 Mar 2024, 14:32
by Axumezana
Abere stop lying no Tigrayan has any interest to destroy its own flesh & blood! Tigrayans and Amharas are twin brothers destined together to the future! We have a historic rivalry for power among brothers but it shall be resolved once Ethiopia is democratized.

Re: ደባ ራሱን - ስለት ድጉሱን ይበላል።

Posted: 31 Mar 2024, 14:52
by Horus
"እባብ ግን አያምንም አለበት አደራ
በአዳም ላይ አምጥቷል ሞት እና መከራ"

ይህ ከባድ ቅኔ ነው!