Page 1 of 1

ይህም በእርሶ ስም ተመዝግቦ ይኖራል፣ ከሰሩት ሁሉ በላይ በታሪክ ይታወሳል።

Posted: 31 Mar 2024, 13:09
by DefendTheTruth
ይህም በእርሶ ስም ተመዝግቦ በታሪክ መሕደር ይኖራል፣ ከሰሩት ሁሉ በላይ በታሪክ ይታወሳል።

"የምዳኘን ሕዝብ ነዉ" (ከንቲባ አዳነች አቤቤ) ከዚህ የምበልጥ አንዳች ሐቅ የለም፣ ጋጠወጦቹ ይለፍልፉ እርሶ ግን ፍርዱን ለመጨረሻዉ ዳኛ ትቶ ስራዎትን ይቀጥሉበት።

እናመሰግናለን!

ጋጣወጦቹስ ይለፍልፉ፣ ከዚህ በላይ ማድረግ አይችሉም ና። ምሁር ነን ባዮቹ እንደ እና ዮናስ ብሩ ያሉት ፈቅዶ ወዶ የጋጠወጦቹን ጎራ የተቀላቀሉት ምን ይወጣቸዉ፣ የመጨረሻዉ ዳኛ ፍርዱን ሥሠጥ?

ትዝብት ነዉ ትርፉ እንል ነበር፣ ዳሩ ግን ምን ያደርጋል የትዝብት ትርጉምም አይገባቸዉም ና።




Re: ይህም በእርሶ ስም ተመዝግቦ ይኖራል፣ ከሰሩት ሁሉ በላይ በታሪክ ይታወሳል።

Posted: 31 Mar 2024, 13:15
by DefendTheTruth