አዲስ አበባ የኦሮሞ ነች.. መጤዎች ካልተመቻቸው ወደመጡበት መመለስ መብታቸው የነፈጋቸው የለም::
Posted: 31 Mar 2024, 10:33
ኪሮስ እና አርከበ እቁባይ ከክልል ችጋር መጥተው የአዲስ አበባ ከንቲባ.. አድራጊ ፈጣሪ መሆን ከቻሉ ኦሮሞ በገዛ ፍንፍኔው ለምንስ ከበሻሻ አይደለም ከባሌ ይምጣ የአባቶቻቸውን እርስት እንደፈለጉ ቢመሩ.. ቢያፈርሱ እና ቢገነቡ ሌላው ምን አገባው?
እነ ባልደራስ ገለመሌ አዲስ አበባ ካልተመቸቻቸው ወደ ጎጃም.. ጎንደር ወሎ መንገዱን ማስነካት ነው ያለባቸው::
ኦሮሞዎች ግን በጣም የዋሆች ናቸው:: ከምር በገዛ መሬታቸው እነዚህን መጤዎች ለማባበል ሲሞክሩ ማየት ያናድዳል:: ማለት እኮ ኦሮሞዎች ባህር ዳር ሄደው ... "ባህርዳር ኬኛ" አሉ እንደማለት ነው::
በጣም ደግሞ የሚገርመው እነ ጉራጌም ጋሞ እና ወላይታዎች ለመንጫጫት መሞከራቸው ነው... ወይ ጉድ
አበስ ገበርኩ...
ነጭ ነጯን ....