Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14907
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለርስት፥ አስመላሾች፥ የተፈናቃዮች፥ የኢትዮጵያውያንነት፥መብት፥ መጠበቅ፥ የለበትም፤

Post by Abere » 30 Mar 2024, 13:00


በጅምላ ከማውራትህ በፊት
ዕርስት ማለት ምን ማለት ነው? አስኪ አብራራው።ለምሳሌ እርስት በ ሺ አመቱ፤ ለባለቤቱ የሚል ብሂል አለ።አሁን ደግሞ ተሻሽሎ በ27 አመቱ ለባለቤቱ እንደማለት ይመስላል።

Post Reply