Page 1 of 1

ዱሮ የአዲስ አበባ ልጆች ይኮሩ ፤በክፍለ ሀገር ልጆች ይሳለቁ ነበር። የአዱ አራዳ ልጅ እያሉ። ዛሬ ግን አድስ አበባ ልጆች አንገታቸው ተደፍቶ የዝቅተኛ ስሜት ዜጋ ናቸው። ለመከበር ባህርዳ

Posted: 30 Mar 2024, 11:35
by Abere
ዱሮ ዱሮ የአዲስ አበባ ልጆች ይኮፈሱ፤ ይኮሩ ነበር፤በክፍለ ሀገር ልጆች ይሳለቁ ነበር። የአዱ አራዳ ልጅ እያሉ። ዛሬ ዛሬ ግን አድስ አበባ ልጆች አንገታቸውን ተደፍቶ የዝቅተኛ ስሜት ዜጋ ናቸው። ለመከበር ባህርዳር፤ ደብረ-ብርሃን፤ ደሴ ወልድያ፤ ወይ ጎንደር ሆነ። በነፍጣቸው እራሳቸውን ያስከበሩ። አዲስ አበቤ ጥርሱ የረገፈ ሆነ። አሁን የአዲስ አበባ ልጆች አድስ አበቤ ነን ማለት ስለሚያሳፍራቸው ሌላ ቦታ መጥራት ጀምረዋል አሉ። :lol: :lol:

The most coward people/generation/ of Ethiopia is found only in Addis Ababa :lol:

Re: ዱሮ የአዲስ አበባ ልጆች ይኮሩ ፤በክፍለ ሀገር ልጆች ይሳለቁ ነበር። የአዱ አራዳ ልጅ እያሉ። ዛሬ ግን አድስ አበባ ልጆች አንገታቸው ተደፍቶ የዝቅተኛ ስሜት ዜጋ ናቸው። ለመከበር

Posted: 30 Mar 2024, 12:39
by Axumezana
Abere,

You are craving for blood like Satan!