Page 1 of 1

ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?

Posted: 29 Mar 2024, 07:45
by Abere

ሀ) ጆባይደን
ለ) ኢሳይያስ አፈወርቅ

Re: ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?

Posted: 29 Mar 2024, 07:58
by sesame
Abere Agame,

Do you have any news about the MoU? It has been three months since your were jumping up and down like a monkey about it!
:lol: :lol: :lol:

Re: ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?

Posted: 29 Mar 2024, 08:12
by Abere
@Sesame street,

የሻዕብያ ጉዳይ ከሥልጣን እስከ መቃብር ወደ ሥልጣን የልጅ ልጅ ሁኖ አረፈ። ግን የሻዕብያ ስርወ -ንጉስ የሚገዛው ሰው አለዎይ? ኤርትራዊያን ሙልጭ ብለው አገር ጥለው የአውሮፓ ጎዳና አጨናንቀዋል። በወና (በባዶ) አገር ንግስና ምን ይሉታል። ዋርካ ሲጠፋ እምባጮ አድባር ይሆናል አይነት ነው የእናንተ ጉዳይ። :lol:

አንበሳው ጆባይደን እያገሳ :mrgreen: ድጋሜ ፕሬዚዳንት ሲሆን የት አለ የኢሳይያስ አንበሳነት - ውሃ ውስጥ ገብታ የወጣች አይጥ :lol:

Re: ጆባይደን ለ2ኛ ጊዜ ፕሬዝዳንትነት ሲያስብ፤ ኢሳይያስ አፈወርቅ ግን ልጁን የሻዕብያ አልጋ ወራሽ ሊያድርግን ነው። ማንኛቸው ናቸው እርጅና ያሸነፋችው?

Posted: 29 Mar 2024, 09:17
by kebena05
አበራሽ

የኢሳያስ ልጅ እኮ ከሁለት ጀግኖች ናቅፋ ተወልዶ ያደገ ኤርትራዊ ነው። አገር የመምራት መብቱ የተከበረ ነው ልምራ ካለ። እንደናንተ አገራቹሁ በ ውጭ ዜጋ ማይክ ሃመር ከመመራት አይሻልም? አንተም እኮ መሪ አለኝ ትል ይሆናል።

Abere wrote:
29 Mar 2024, 07:45

ሀ) ጆባይደን
ለ) ኢሳይያስ አፈወርቅ