የዘፋን ዳር ዳሩ እስክስታ ነዉ፣ አሉ ስተርቱ።
Posted: 28 Mar 2024, 16:45
ይህ የመግለጫ ጋጋታ ማንንም ወደ ፊት አይወስድም፣ በሰከነ መንፈስ ና አእምሮ ቁጭ ብሎ መወያየት እንጂ።
የአማራ ክልል በራሱ የምተማማን ከሆነ፣ ምንም ወደ ጦርነት የምወስደዉ ጉዳይ የለም። መግለጫም መብዛት የምያስፈልግ አይመስለኝም። የመግለጫ ጋጋታ ወዴት ልያመራ እንደምችል የቅርብ ጊዜ ትዉስታችን ነዉ።