Page 1 of 1
መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 14:01
by Selam/
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 15:39
by Horus
የመሰረት ደፋር ታሪክ በመጽሃፍ ተጽፎ በፊልም መሰራት ያለበት ነው። እኔ ከ2004 እና 2010 መካከል አራት ወይም አምስት ግዜ አግኝቼያት የደረሰባትን መከራ አውቃለሁ ። ዛሬም ቢሆን ስትናገር እምባ ሳይተናነቀኝ ልሰማት አልችልም። አው የቡራዩ ልጅ ነች ። ዛሬ ፊቷ ላይ ሳቅና ፈገግታ ይታያል። የዛሬ 20 አመት መሰረት ስትስቅ ማየት ከባድ ነበር ።
በኢትዮጵያ እስፖርት ታሪክ እንደ መሰረት ታታሪ፣ ንዴተኛ፣ አልበገር ባይ፣ እምቢ ባይ ፣ ልፋተኛ አለ ለማለት አይቻልም ። በሩጫ ልክ እንደ ኃይሌ ነች፣ ግትር፣ መቀደም እንደ ጥል የሚያናድዳት ልዩ ልዩ ፍጡር ነች ። በፌዴሬሽን በሚደርስባት መገለል የተነሳ አትሊቶች ከልምምድ በኋላ ወደ ምሳ ሲወሰዱ እሷ ያለ ምሳ አቶቢስ መቆሚያ ላይ ተቀመጣ ታሳልፍና ወደ ልምምዷ ትደባለቅ ነበር ። የወላጆቿ ድህነት ወይም አኗኗር በጥልቅ ባላውቅም። መሰረት በትልቅ ምሬትና ትግል እዚህ የደረሰች የማትሰበር እንስት ናት ።
ከጥሩነሽ ዲባባ ጋራ የነበራት ተፎካካሪነትና ግፊያ የጠላትነት ያክል ነበር ። የወንዶቹን አላቅም፣ ከሴት ሯጮች የመሰረትን ሕይወት ታሪክ የምትጠጋ ሌላ ሴት የለችም።
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 15:41
by euroland
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 15:47
by Selam/
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 16:02
by kebena05
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 16:04
by Selam/
Re: መሰረት ደፋር ትናገራለች - ድንቅ!
Posted: 23 Mar 2024, 16:45
by Horus