Page 1 of 1

Horus - Al Shabab Sweeping Somalia

Posted: 22 Mar 2024, 20:04
by TesfaNews
:lol: 🤣

Re: Horus - Al Shabab Sweeping Somalia

Posted: 22 Mar 2024, 21:21
by Horus
ተስፋኔውስ፣
አፍቃሬ ሃሰን ሼክና አፍቃሬ ኢሳይሳ በልብ ወለድ አለም ነው የሚኖሩት ። ወደ ፊት በጽሁፍ እንደ ማሳየው ሱማሌዎች የተወለዱት ከአፋር ነው ። ሱማሌ የሚለው ቃልም አፋርኛ ነው ። ኦሪጂናል ሱማሌ ማለት የዛሬ ሰሜን ጫፍ ያሉት የነሙሴ ቢሂ ሰዎች ናቸው ። ዛሬ እነ ሃሰን ሼክ የሚነግሩን ልብ ወለድ ሱማሊ በ6 እና 8 ቦታ ተከፋፍሎ ነገ ወዴት እንደ ሚሄዱ ማንም አያውቅም ።

የዛሬው ትልቁ ምስል የሃሰን ሼክ ቡድን በፋርማጆ ቡድን ቼክ እየተደረገ ነው ። በሌላ በኩል አል ሻባብ በየቀኑ አዳዲስ መሬቶች እየተቆጣጠረ ነው ። አሁን ሌላው ትልቁ ሱማሌን እያመሰ ያለው የቱርክ ኦቶማ ኢምፔሪያሊዝም ነው። አል ሻባብ ጸረ ቱርክ ነው። የፋርማጆ ግምባር ጸረ ቱርክ ነው ። ከዚህ በኋላ ያፍሪካ ወታደሮች ሱማሌ ውስጥ አይሞቱም ።

እናም ሱማሌዎች ሱማሌላንድ ብቻ ሳትሆን መላ ሱማሌዎች ኢትዮጵያ ባህር ኃይል እንደ ትገነባ ተባብረው ፣ ከኢትዮጵያ ጋር እስትራተጂክ የሆነ ትብብር ፈጥረው እንደ ማደግና ሰላም እንደ መሆን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ግብጽና ቅኝ ገዥ ኦቶማን ቱርክ ጋር ቂጥ ገጠሙ ።

የሱማሌ ቀስውስ ገና ገና መጀመሩ ነው ። እያንዳንዱ የክላን ክልል ከውጭ አገር ጋር ስምምነት እያደረገ ነው ፣ ልክ እንደ ዘመነ ኮሎኒያሊዝም።

እዚህ ፎረም ላይ ሃቅ መናገር ያሰድባል ።

ሱማሌ የሚለው ቃል የአፋር ቃል ነው። ሱማሌን የፈጠሩ አፋሮች ናቸው ። ማስረጃውን ሰሞኑን ፖስት አደርገዋለሁ ።