Page 1 of 1

Ethiopia in the eyes of Foreigners/tourist

Posted: 18 Mar 2024, 12:04
by Fed_Up


አለችን የሚሏት ክርፋቷሟ አዲስ ይባስ ለማኝ የሚርመሰመስበት ሲሆን ይህ ቱሪስት እንዳለው ከሆነ ከአዲስ አበባ ወጣ ካሉ ደግሞ አያድርስ ይብሳል ይለናል::



መንግስት ለማኝ ... ህዝቡ ለማኝ.... እድል አግኝተው አሜሪካ የመጡ ሰነፍ ወሬ ብቻ.. ሺሻ ብቻ...ሌቦች.. ደግሞ ሲዋሽ ኡኡኡኡኡኡኡ ነው እሚያሰኙት::

Re: Ethiopia in the eyes of Foreigners/tourist

Posted: 18 Mar 2024, 12:25
by Fed_Up
You can travel to ethiopia at your own risk. :cry: