Page 1 of 1

ምን ይዉጣዉ ተብሎ ነዉ፣ አጓት የምናጠዉ፣ አሉ ስተርቱ።

Posted: 15 Mar 2024, 17:16
by DefendTheTruth
ምን ይዉጣዉ ተብሎ ነዉ፣ አጓት የምናጠዉ,

ምናልባት ጊዜን ከማቃጠል ዉጪ ማለት ነዉ። አጓት ቅቤ የለዉ፣ ወተት የለዉ፣ ባዶ ነዉ።

ምን ይጨመር ተብሎ ነዉ ከሻቦ ቅምዝምዞች ጋር ጊዜን ማጥፋት? ብስለት የለዉ፣ ጣዕም የለዉ፣ ደርቅ ዉሸት! a collective societal mental melt-down.

BTW., if they don't live Badme on time, Abiy said he is going to whip their behind this time very well, he indicated this during his discussion with the Tigrean community's representatives in Addis.

Re: ምን ይዉጣዉ ተብሎ ነዉ፣ አጓት የምናጠዉ፣ አሉ ስተርቱ።

Posted: 15 Mar 2024, 17:26
by Tog Wajale E.R.
☆ Why Talking Much ☆!!
☆ጭራቕ፥ፊት፥ደስ'ኣላለኝ፥ኣበራሽ ☆ !!
☆መፎከሩን፥ተወው፥እና፥በተግባር፥ማሣየት፥ነው ☆ !!
* ጀግናው፥ፋኖ'ን፥ለ'ማሸንፍ፥ያልቻላችሁ ? ? ? * !!
* ደሞ፥ጭራሽ፥ከ'ሻኦቢያ፥በውጊያ፥ልትወዳደሩ * !!
* በሠላም፥ሜዳ፥ላይ፥ያገናኘን፥ቱሃናም፥ጋላ፥ባንቱ፥ጉራጌ * !!

Re: ምን ይዉጣዉ ተብሎ ነዉ፣ አጓት የምናጠዉ፣ አሉ ስተርቱ።

Posted: 16 Mar 2024, 08:19
by Tog Wajale E.R.

Re: ምን ይዉጣዉ ተብሎ ነዉ፣ አጓት የምናጠዉ፣ አሉ ስተርቱ።

Posted: 16 Mar 2024, 09:00
by Wedi
አይ ዘምዴ ምነው እንዲህ ብሽቅጥቅጥህ ወጣ!! ወጣ ወጣ እና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ይሉሃል ይኸው ነው!! ለካ ማፈርያ ነህ!!
:lol: :lol: :lol:
Tog Wajale E.R. wrote:
16 Mar 2024, 08:19