Page 1 of 1

ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 15:26
by DefendTheTruth
ለካስ ሰዉዬዉ፣ የተመመነዉን ታማምኖ፣ የሕግ ከለላ ስር ሆኖ በሕገ-ወጥ መንገድ ስርዓተ-መንግስቱን ለመናድ ስተጋ ነበር፣ አልፎም ተርፎም የአገሪቷን ጠቅላይ ምንስትርን በራሱ አነሳሳሽነት ተነሳስቶ "ስልጣን ይልቀቁ" በሎ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዉስጥ ቁጭ ብሎ ኣዘዘ፣ ከኋላዉ የስቀመጠዉን ስለምያዉቅ ማለት ነዉ።

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 16:17
by ethioscience
Abiy and all individuals like you will face consequences for these and many other crimes. it becomes evident that your leader Abiy's reign will soon be history, akin to Saddam and Gaddafi.

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 16:36
by Right
Mark my word Abiye Ahmed Ali’s end will not be pretty. He will be hanged upside down with blood gushing from his mouth his end will be a lesson to all wannabe dictators.
Such a cruel person deserves a tragic end. Just watch.

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 19:23
by TGAA
DefendTheTruth wrote:
14 Mar 2024, 15:26
ለካስ ሰዉዬዉ፣ የተመመነዉን ታማምኖ፣ የሕግ ከለላ ስር ሆኖ በሕገ-ወጥ መንገድ ስርዓተ-መንግስቱን ለመናድ ስተጋ ነበር፣ አልፎም ተርፎም የአገሪቷን ጠቅላይ ምንስትርን በራሱ አነሳሳሽነት ተነሳስቶ "ስልጣን ይልቀቁ" በሎ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዉስጥ ቁጭ ብሎ ኣዘዘ፣ ከኋላዉ የስቀመጠዉን ስለምያዉቅ ማለት ነዉ።

የአብይ ቱሪናፋ አንድ አርስት እንኳን ይዘህ በቅጡ መዋሸት አትችልም ፡ የተከሰሰው ፓላማ ቁጭ ብሎ ፋኖ የኢትዮጵያን መከላከያን ትእዛዝ ስጥቶ አስጠቃ ተብሎ ነው ፤ የፋኖ አዛዥ ከሆነ እርሱ ትእዛዝ ስጭ ከሆነ የሚተማመነው እራሱ ነው እንጂ ትዛዙን የሚቀበለውን ፋኖን አይደለም ፡ ይሄንን ሁሉ ውሸት የምትወቃው አብይን በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ውረድ ብሎ በልኩ ስላስቀመጠው ነው ፡፡ የውሸት አርበኛው ነገ ተነስተህ ደግሞ እስር ቤት ሆኖ እያዘዘ ነው የጁላ ለብ ለቦች ፋኖን እንዲያታጥቁ ያደረገው ክርስቲያን ነው እንደምትል ጥርጥር የልወም ፡፡

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 19:31
by Selam/
<> ታደለ የተባለው በህግ ጠለላ ስር ሆኖ ፋኖን ያለአግባብ አግዟል ተብሎ ከተከሰሰ፣ ከአምስት አመት ጀምሮ ህፃናቶችን፣ እናቶችንና አባቶችን በየክልሉ ሲያስጨርስና ሲያፈናቀል የነበረው ዓብይ ለፈጸመው ወንጀል፣ በሥጋ መፍጫ ማሽን መቀረጣጠፍ አለበት ማለት ነው።

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 14 Mar 2024, 19:47
by TGAA
አይ አቶ ቲሞቲዎስ ሀግ ያጠናው የአብይን አ በአፉ ላይ እንዲሰፋ ነበር እንዴ ፡፡ ከሁሉም የሚገርመኝ መዋሸቱ ብቻ ሳይሆን ውሸቱን እውነት ላማስመስለ ከላይ የሚደርበው የአስመሳይ ወኔ ነው ፡፡ የመርካቶ ጮሌ ማእቃ ሊሽጥ ሲቀርብ ስለእቃው ጥሩነት ለማሳመን እንደሚሄደው አይነት ሂደት ነው ቲማቲዎስ የአብይን ውሽት ለመሽጥ የሚፍጭረጨረው ፤ ተመሳሳይ ቲያትር ነው ፓላማውን የአስቸካይ ግዜ አዋጁ ለምን በአማራ ክልል ማወጅ እንዳስፈለገ ለእንቅልፋሙ ፓላማ ቲማቲዎስ የሰራው ፤
ይህንን የሚያደርገው እውነት አምኖበት ነው ወይስ ለአብይ ስሙኒ ክፍያ ነው ?

Re: ጌታዋን የተማመንች በግ ላቷን ዉጪ ታስድራለች፣ የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ።

Posted: 15 Mar 2024, 12:50
by DefendTheTruth
ethioscience wrote:
14 Mar 2024, 16:17
Abiy and all individuals like you will face consequences for these and many other crimes. it becomes evident that your leader Abiy's reign will soon be history, akin to Saddam and Gaddafi.
We will face the consequences after Amhara Abiyot gets out of the church and all other sectors of the society. Currently it seems to have lost all kinds of orientation, at times it enters the churches and monasteries, it then heads to the scholars and write a very long and boring articles about Amhara Genocide, it then turns to the disadvantaged sections of the society and take a cover under the plights of those people, it enters everywhere, comes up with all kinds of allegations but one thing remains as elusive as ever, the readiness to fight like a man.

Inept!