ትናገር አድዋ!
Posted: 11 Mar 2024, 16:28
ባልቻ ሃቲ ዴሴ፣ ሎላፍ ለፋ ኬሴ!
ገበየዉ ብሞት ተተካ ባልቻ፣ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ!
የሸሸን መስለን፣ ወደ ኋላ አፈግፍገን፣ ጠላትን አድፍጠን ድል እንምተዉ ብሎ የዘየዱ ና ለድል ያበቁ ልቅ ናቸዉ ይባልላቸዋል። አባ መላ!
Can you see the connection between what Prof. Bahiru Zewde is saying in this video and the current and recent conditions of the state of Haiti of the Caribbean?
You can't see, because you are sleeping.