Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 15:05
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 15:19
by Wedi
Horus wrote:
11 Mar 2024, 15:05

Horus እጅግ በጣም አመስግናለሁ!! ስንት ግዜ ፈልጌ አጥቸው መሰለህ ይህን ድስንቅ ስራ፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆርጨ መፈለጉን ትቸው ነበር!! አሁን አንተ ፖስትከው፡፡
በድጋሜ አመሰግናለሁ!!

ይህኛውን ፖስተው፡፡ ሙሉው ይህ ነው፡፡ አንተ የፖሰትኸው ወደ 56 ደቂቃ ሲሆን ይህኛው ደግሞ ወደ 112 ደቂቃ ነው

https://www.youtube.com/watch?v=-z7gQVLk_mw

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 15:23
by Horus
Wedi,
እኔም ስፈልገው ነበር! ዛሬ እንዳጋጣሚ ድሮ ያደረግደውን ኢንተርቬው ስፈልግ ነው በድንገት ያገኘሁት ! በዚህ ስራው እራሱ አብርሃም የሚገረም ይመስለኛል !

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 15:29
by Horus

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 16:52
by Yimer
Horus: አሁን ጥሩ ነገር አጋራኸን:: የአብርሃም ወልደን የዱሮ ስራወች ከ 15/20 አመት በፊት ጀምሮ search ሳደርግ ነበር::

ዝባዝንኬውን ትተህ እንድህ ቁም ነገር ስታጋራ : ሲያምርብህ::

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 17:29
by kebena05
:lol: :lol: :lol:

Oh now you are Amara too….Wedi gelemele?

Wedi wrote:
11 Mar 2024, 15:19
Horus wrote:
11 Mar 2024, 15:05

Horus እጅግ በጣም አመስግናለሁ!! ስንት ግዜ ፈልጌ አጥቸው መሰለህ ይህን ድስንቅ ስራ፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆርጨ መፈለጉን ትቸው ነበር!! አሁን አንተ ፖስትከው፡፡
በድጋሜ አመሰግናለሁ!!

ይህኛውን ፖስተው፡፡ ሙሉው ይህ ነው፡፡ አንተ የፖሰትኸው ወደ 56 ደቂቃ ሲሆን ይህኛው ደግሞ ወደ 112 ደቂቃ ነው

https://www.youtube.com/watch?v=-z7gQVLk_mw

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 22:49
by Horus
Yimer wrote:
11 Mar 2024, 16:52
Horus: አሁን ጥሩ ነገር አጋራኸን:: የአብርሃም ወልደን የዱሮ ስራወች ከ 15/20 አመት በፊት ጀምሮ search ሳደርግ ነበር::

ዝባዝንኬውን ትተህ እንድህ ቁም ነገር ስታጋራ : ሲያምርብህ::
ይመር ፟ የምትለዋወጠው አንተ ነህ ። ሆረስ በፊት አሁንም አንድ የተለየ ነገር የለኝም ። እኔ ኢትዮጵያን ከተለዋዋጭ መንግስት፣ ከተለዋዋጭ የፖለቲካ ድርጅትና ፣የፖለቲካ ቅራኔዎች በጥንቃቄ ለይቼ ለአገሬ ያለኝ ፍቅር ምን ቢሆን የማይነካ አቋሜ ነው ። የኢትዮጵያ ባህር ኃይልና የባህር በር የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው ! ዛሬም ነገም መንግስት መጣ መንግስት ሄደ የምሟገትለት አቋም ነው ። ስለዚህ አብርሃም ወልዴን መውደድህ ጥሩ ነው፣ ኢትዮጵያንም ልክ እንደ አብርሃም ወደዳት ። ዛሬ ኢትዮጵያ አቢይ በሚባል ዲክታተር እጅ ስለወደቀች ዲክታተሩን ለመቃወም ስትል ሱማሌን አትደግፍ!

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!

Posted: 11 Mar 2024, 22:56
by sun
Horus wrote:
11 Mar 2024, 15:05
አንቴ፥ቅዘናም፥ኣሳማ፥ሞሽላቃ፥የመንደር፥ጠላ፥ቤት፥ልክስክስ፥ለማኝ።
ጠቅላይ፥ምኒስትራችን፥እኮ፥በግልፅ፥እና፥በነፃ፥ዴሞክራሲዊ፥ምርጫ፥ በመላዉ፥የኢትዮጵያ፥ሕዝብ፥ተመርጦ፥ በትጋትና፥በትሕትና፥ሕዝቡን፥በማገልገል፥ላይ፥ይገኛል፥እኮ። በመሆኑም፥እንደ፥አንቴ፥ያሉ፥የመንደር፥ቱልቱላ፥ኢዩኝ፥ኢዩኝ፥ባዮች፥የመንደር።ዋንበዴዎች ፥ክፍት፥አፋቼዉን፥ጥርቅም፥አድርገዉ፥ቢዘጉ፥ይቫላል።እሺ? እሺ።
:mrgreen: