Page 1 of 1
ሶስተኛ እግሩ ምን ታክል ይሆን
Posted: 10 Mar 2024, 23:57
by Fed_Up
The short-legged emperor of lo IQ society in style. ፑፍፍፍፍ ትን ብሎኝ ነበር
ተው ክፋ አታናግሩን
Re: ሶስተኛ እግሩ ምን ታክል ይሆን
Posted: 11 Mar 2024, 09:19
by Fed_Up
እቺ ኩሩሩም .. ጣሊያን ሲመጣ እግሬ አውጭኝ ብላ:: ኤርትራውያን እነ አብርሃ ደቦጭ እነ ዘራይ ድረስ .. እነ በላይ ዘለቀ ተዋድቀው የእንግሊዝ ጦር እርዳታ ነፃ ከወጣች በሆላ ልክ ጦርሜዳ ውሎ አሸንፎ እንደተመለሰ ጀግና "በድል ተመልሰናል" ብሎ አስደልቆ ጀግኖቹን እነ በላይ ዘለቀን ሰቅሎ ጀግና ተብሎ ያስዘፈነ ባለ አጭሩ እግር ነው:: ከመሪው እስከ ተመሪው ውሸት ተቀልቦ ያደገ አጭበርባሪና አጨናባሪ ትውልድ::