Page 1 of 1

ኤርትራውያን ቦብ ማርሊን ለምንድነው የሚጠሉት - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Posted: 10 Mar 2024, 19:48
by Selam/
ኢትዮጵያን የሚሰድቡትን ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎችን single-handily ገና ነስር በነስር አደርጋቸዋለሁ።

<> ባርነትን በጣም ስለሚወዱ፣ የህግደፍ አይጦች ቦብ ማርሊን አይወዱትም። ለምን በጣሊያንኛ ወይንም አረብኛ አላንጎራጎረም፣ አስመራንስ ለምን አልጎበኘም ብለውም ይቆጫሉ። ምን በወጣው ነው የጣሊያኖችን የስነ-ህንፃ እንግዴ ልጅ ለማየት ኤርትራ የሚመጣው? የዚያ የዚያ፣ ዋናው የፈጠራው መሃፀን ፍሎረንስ አይሄድም እንዴ።


Re: ኤርትራውያን ቦብ ማርሊን ለምንድነው የሚጠሉት - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Posted: 10 Mar 2024, 20:24
by eden
ሰላም ሕግደፎች ወርደው አወረዱህ. ህዝብ መዘንጠልህ የችግሩ አካል እንጂ መፍትሄ አይሆንም

ወደቀልብህ ተመለስ

ፀበል ሞክር


Re: ኤርትራውያን ቦብ ማርሊን ለምንድነው የሚጠሉት - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Posted: 10 Mar 2024, 20:26
by Tog Wajale E.R.
☆ We Finally Named"ነፍሲት/እምባትካላ፥መንገድ ☆ !!
☆ The Selam/Horus Winding Raod ☆ !!
☆ እበቱ፥ዕድፋሙ፥ጉራጌ፥ና፥ዓጋሜው፥ሠላም ☆ !!
☆መጨረሻ፥ራሳችሁን፥ኣጋለጣችሁ ☆ !!
* ዶንት፥መስ'ኣብ፥ውዝ፥ማይቲ፥ሻዕቢያ፥ኤሪትሪያን፥ፒፕል* !!

Re: ኤርትራውያን ቦብ ማርሊን ለምንድነው የሚጠሉት - ቀላዋጭ የሻቢያ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Posted: 10 Mar 2024, 21:33
by Selam/
<> ኮሌጅ በነበርኩበት ጊዜ፣ ከፈተና በኋላ በቦብ ማርሊ፣ በማይክል ጃክሰን፣ በሊየኔል ሪቼ ሙዚቃዎች ዳንኪራ እንመታ ነበር። ሁለት ወንድና አንድ ሴት ኤርትራውያኖች አብረውኝ ነበሩ። ሁለቱ ጭራሹንም አይመጡም፣ አንደኛው ግን አይቀርም ግን ከኬኒ ሮጀርስና ፊል ኮሊንስ ሌላ ምንም መስማት አይፈልግም ነበር።