እኔ በበኩሌ ለአንድም ደቂቃ ሆረስ/አበሬ... ጉራጌ/አማራ ነው ብዬ አላመንኩም:: ከድሮም ቢሆን ቅማላምነቱን መጠርጠር ብቻ ሳይሆን አምን ነበር። ለነገሩ መረጃ ፎረም በኢትዮጵያ ስም የችጋራሞቹና የኤርትራዊያኖች መፏከቻ ቦታ ስለሆነ የኔ መሳተፍ ጥቅም የሌለው መሆኑን ከተገነዘብኩ ቆይቻለው::
Mereja Forum is an Ethiopian forum in name only. For all practical purposes, mereja is a playground for woyanus and Eritreans. Genuine Ethiopians are hard to come by.