Page 1 of 1
ሶማሊያ ለምን ተንኮታኮተች| ኢትዮጵያን መንካቷ ለማትወጣው እዳ ዳርጓታል| Failed State: Somalia
Posted: 09 Mar 2024, 14:20
by Horus
Re: ሶማሊያ ለምን ተንኮታኮተች| ኢትዮጵያን መንካቷ ለማትወጣው እዳ ዳርጓታል| Failed State: Somalia
Posted: 09 Mar 2024, 14:38
by Digital Weyane
ባደረግናቸው የውክልና ጦርነቶች የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናት ሙሉ በሙሉ በጦርነቱ አልቀዋል። ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ከሶማሊያ ጋር መዋጋት የሚያስችላት ቁመና ላይ ትገኛለች ብዬ አላስብም። ኤሚሬቶች ፔትሮ ዶላር እየከፈሉ የኢትዮጵያ ልጆች ለጦርነት መላክ እንጂ ጦርነት ውስጥ ገብተው መዋጋት አይፈልጉም። ውጭ አገር የሚገኙ የሕወሃት ካድሬዎችም እንደዛ ፈሪዎች እና ቅዘናም ናቸው። እንደው ምን ያሻለናል?