Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሶማሊያ ለምን ተንኮታኮተች| ኢትዮጵያን መንካቷ ለማትወጣው እዳ ዳርጓታል| Failed State: Somalia

Post by Digital Weyane » 09 Mar 2024, 14:38

ባደረግናቸው የውክልና ጦርነቶች የትግራይ ወጣቶች እና ህፃናት ሙሉ በሙሉ በጦርነቱ አልቀዋል። ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ከሶማሊያ ጋር መዋጋት የሚያስችላት ቁመና ላይ ትገኛለች ብዬ አላስብም። ኤሚሬቶች ፔትሮ ዶላር እየከፈሉ የኢትዮጵያ ልጆች ለጦርነት መላክ እንጂ ጦርነት ውስጥ ገብተው መዋጋት አይፈልጉም። ውጭ አገር የሚገኙ የሕወሃት ካድሬዎችም እንደዛ ፈሪዎች እና ቅዘናም ናቸው። እንደው ምን ያሻለናል? :roll: :roll:

Post Reply