Page 1 of 1

ጎበዝ ወሎ አንድ ጥሩ ነገር አፍርቷል ... ጉድ በል ወለጋ!

Posted: 09 Mar 2024, 12:17
by Fed_Up

Re: ጎበዝ ወሎ አንድ ጥሩ ነገር አፍርቷል ... ጉድ በል ወለጋ!

Posted: 09 Mar 2024, 14:48
by Misraq
Fendadaw,

በሴቶቻችን አትሻፍዳ። can you find just one beauty like this in your Seraye. I have never been to Seraye but Halafi Mitri spilled the secret if you haven't read it.


https://youtube.com/shorts/TlaivCt6iuk? ... d2kUUMZHcK

Re: ጎበዝ ወሎ አንድ ጥሩ ነገር አፍርቷል ... ጉድ በል ወለጋ!

Posted: 11 Mar 2024, 04:33
by Naga Tuma
ሰለቸዉ፥

መቼ ነዉ ተመቸኝ የምትለዉ?

አዲስ አበባ ቤቴ ብለህ አስመራ ቤትህ ኣሉህ። ይመስለኛል፣ የመንዝ ኣማርኛህን ሳነበዉ።

አስመራ ቤቴ ስትል ትልቁም ትንሹም አዲስ አበባ ከአስመራ ይበልጣል ይልሃል። ከዛ ሰለቸኝ ትለናለህ።

የወሎዋን ኦርጋኒክ ኣይቼ ጥላሁንን ብጠይቅ፥

ነግሬህ ነበረ ኣንጎራጉሬ
መጋሌ እሷ ናት ብዬ

ኣለኝ።

በአክሱምኢዛና ፖኤትሪ የሚመስል ግጥም።

አብተዉ ከበደ ብቻ ለምን ጉድ ይበል? ስድሴ የስድሰ ብያ፣ ከን ኢትዮጵያ እያለ።

ጉድ በል ሮማ በል እንጂ።

ሮምዮ እና ጁሊየት ሳይታወቁ በፊት የግሪክ ጉብል የወደዳት ኮረዳ።

የግሪክ ባህል ከባህሏ በኋላ ነዉ የሚመደበዉ ያስባለች።

በግሪክ መንገደኛ ስም ወጥቶልን የምንታወቅበት።

ኣኩርፋ ሙሴን ለስደት ያበቃች፣ ታሪክ ተመራማሪዉ ያልተሳሳት ከሆነ።

ብልህነትን ለመቅሰም ሄዳ ቀዳማዊ ምንልክን ተሸክማ አስርቱን ትዕዛዛት ኣስሸክማ ያስመጣች።

ኦርጋኒክ እንደ ኑግ፣ እንደ ባቄላ፣ እንደ ስንዴ፣ እንደ ስንደዶ፣ እንደ ሰንደዶ ናቸዉ።

ባባህላችን ጋባዥ ባዶ እጆቹን ኣይመለስም። የጥላሁንን መጋሌ ተጋበዝ።