ብሄርህ ምንድነው?
Posted: 08 Mar 2024, 21:00
ልብ በሉ፥
<> ወያኔዎች ከስልጣን ሲባረሩ በሙሉ ትግራይ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አውርደው፣ በቃ እንገነጠላለን አሉ።
<> ኦነግ የሃገሪቱን ስም እንኳን ለመጥራት ይጠየፉ ነበር፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚልን ሰውማ እንደጠላት ይሸሹትና ይጠሉት ነበር። ዛሬ ታዲያ የኢትዮጵያ እውነተኛ ፍቅር የሚቦገቦግባቸውን ሰዎች ለመተናኮስ ሲሉ ብቻ፣ ባለኮከቡን ባንዲራ ለይስሙላ ከክልላቸው ውጪ የሙጥኝ ብለው ይዘውታል። የኦሮሙማ ኩታራ ካድሬዎች 180 ዲግሪ ተቆልምመው፣ ሌሎችን የኢትዮጵያ ጠላቶችና አፍራሾች ማለት ጀምረዋል። but it’s all fake!
<> አማራ ተመቸውም አልተመቸውም በሃገሩ መቼም ተስፋ አይቆርጥም። እራሱን እያደራጀ ቢሆንም የድል ማማው ኢትዮጵያ ላድ እንደሚመሰረት ዝንፍ አይልም። ይሄ ማንም ሊገባው የማይችለው ምስጢር ነው።