Page 1 of 1

ተከዜን ተሻግሮ አለወይ ተከዜ? ውሃ በላው ትግሬን ባመጣው አባዜ። ዋ! ሰው መሆን ክፉ፤ ሰው መሆን ረሱ። የእልምዣት ጨረሰው ትግሬን ከእነ ነፍሱ።

Posted: 08 Mar 2024, 13:11
by Abere

ተከዜን ተሻግሮ አለወይ ተከዜ?
ውሃ በላው ትግሬን ባመጣው አባዜ።
ዋ! ሰው መሆን ክፉ፤ ሰው መሆን ረሱ።
የእልምዣት ጨረሰው ትግሬን ከእነ ነፍሱ።

ያ! የህልም መና ዐባይ-ትግራይ፥
ቀና ብለው ሲያዩት - ጠፍቶ ከሰማይ፤
ህልም ዕልም! ህልም ዕልም! ሁኗል በትግራይ።

አይደለንም አዳም - ወርቅ ነን እያሉ፤
ዐፈር ገላቸውን - በአውሮፓ ጓዳና ኋላ አንከባለሉ።




Re: ተከዜን ተሻግሮ አለወይ ተከዜ? ውሃ በላው ትግሬን ባመጣው አባዜ። ዋ! ሰው መሆን ክፉ፤ ሰው መሆን ረሱ። የእልምዣት ጨረሰው ትግሬን ከእነ ነፍሱ።

Posted: 08 Mar 2024, 14:46
by Axumezana
ደሮ፥ ማታ፥ ደሮ፥ ማታ፥
ኮሶህን፥ጨልጠው፥ሳታመናታ፥

ሁመራ፥እንገናኝ፥ ተከዘ፥ ወንዝ፥ ላይ፥
አስመራ፥ ልቅሶ፥እንዳዛህላይ፥ማህላይ
ጎንደር፥ ላይ፥ ሙሾ፥ ተቆላ፥ ደላላይ፥

ህግ፥ ባለበት፥ አገር፥ በቀን፥ ዝርፍያ፥
አያዋጣም፥ወጣ፥በል፥በጥድፍያ፥