ማነው እነዚህን ድፍን የኦሮሞ ልሂቃን ዲግሪ የሚሰጣቸው?
Posted: 07 Mar 2024, 10:06
ዩኒቨርሲቲ ማለት ሙሉነት፣ ብዝሃነት፣ ወይንም ዩኒቨርሳል መሆን ማለት ነው። ፋክት ፈላጊ፣ ተመራማሪ፣ አዋቂም ማለት ነው። ይቺ ድፍን ሴትዬ ግን ዶር የሚል ስያሜ እንደ ቅል አንጠልጥላ፣ አንድም የታሪክ ምርምር ሳታደርግ፣ በስሜት ብቻ በአድዋ ታሪክ አልስማማም ማለቷ፣ የቁጩ ዲግሪ እንደተሸከመች ያሳብቅባታል።