Page 1 of 1

የዲክታተር ካድሬ የሚጠቀምባቸው 15ቱ ዋና ዋና የፕሮፓጋንዳ ቴክኒኮች! ልብ አድርጋችሁ እወቋቸው !!

Posted: 06 Mar 2024, 02:03
by Horus
እስቲ ኢ አር ፎረም ላይ እነዚህ የፕሮፓጋንዳ ዘዴዎች ተጠቃሚዎችን ጥቀሱ :lol: :lol:
:lol:

Re: የዲክታተር ካድሬ የሚጠቀምባቸው 15ቱ ዋና ዋና የፕሮፓጋንዳ ቴክኒኮች! ልብ አድርጋችሁ እወቋቸው !!

Posted: 06 Mar 2024, 02:51
by Misraq
Euphoria የሚለው አንተ ላይ ሰርቷል ወንድማችን Horus. የምታስታውስ ከሆነ MoU with Somaliland ብሎ ጭንቅራትህ ላይ Euphoria ፈጥሮብህ ነበር።

Re: የዲክታተር ካድሬ የሚጠቀምባቸው 15ቱ ዋና ዋና የፕሮፓጋንዳ ቴክኒኮች! ልብ አድርጋችሁ እወቋቸው !!

Posted: 07 Mar 2024, 04:36
by Educator
I wonder why Horus shares this. Is it because he falls for these tricks time and gain? I am curious how old Horus is, everyone fools him.
Misraq wrote:
06 Mar 2024, 02:51
Euphoria የሚለው አንተ ላይ ሰርቷል ወንድማችን Horus. የምታስታውስ ከሆነ MoU with Somaliland ብሎ ጭንቅራትህ ላይ Euphoria ፈጥሮብህ ነበር።