Page 1 of 1

ፀሐይ ላይ ቁጭ ብሎ ኩራዝ የሚያበራው ባለ ትንሽ ራዕዩ Axumezana ያሳዝነኛል --- የሁመራ ወልቃይት ራያ ደዌ አሰቃይቶ ሊገድለው ሞት አፋፍ ላይ ጥሎታል።

Posted: 04 Mar 2024, 10:58
by Abere
ፀሐይ ላይ ቁጭ ብሎ ኩራዝ የሚያበራው ባለ ትንሽ ራዕዩ Axumezana ያሳዝነኛል --- የሁመራ ወልቃይት ራያ ደዌ አሰቃይቶ ሊገድለው ሞት አፋፍ ላይ ጥሎታል።

Re: ፀሐይ ላይ ቁጭ ብሎ ኩራዝ የሚያበራው ባለ ትንሽ ራዕዩ Axumezana ያሳዝነኛል --- የሁመራ ወልቃይት ራያ ደዌ አሰቃይቶ ሊገድለው ሞት አፋፍ ላይ ጥሎታል።

Posted: 04 Mar 2024, 11:17
by Axumezana
ህግና፥ ስርአት፥ ወንዝ፥ ያሻግራል፥
ብትሸሻት፥ ግን፥ መጨረሻህ፥ ገደል፥
በጎርፍ፥ ተጠልፎ፥ መውደቅ፥ ነው፥ ሲኦል፥

የአበረ፥ ጨለማ፥ እጅግ፥፥ የበረታ፥
ይወድቃል፥ ይነሳል፥ እውነትን፥ ሊረታ፥
የAxumezana ኩራዝ፥ ሲያያት፥ አብርታ፥
መሸሽት፥ ተሳነው፥ ተነፈሰ፥ መንታ፤