ፒያሳ ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ ነው
Posted: 03 Mar 2024, 20:55
ፒያሳ ከ ጊዮርጊስ አንስቶ ሀገርፍክርን አጠቃሎ ሊፈርስ አንደሆነ ተገልትሷል:: የ 3 ወር ግዜ ተስትቷቸዋል ተብሏል::
በፒያሳ ያለው ዋና ነዋሪ የትግሬ ወርቅ በት እና የጉራጌ ስጋ በት ነው::
abere ምን ትላለህ?
በፒያሳ ያለው ዋና ነዋሪ የትግሬ ወርቅ በት እና የጉራጌ ስጋ በት ነው::
abere ምን ትላለህ?