Page 1 of 1

ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 03 Mar 2024, 13:06
by Selam/

ይኸ ጴንጤ አባቶችን ለመንቀፍ ብቻ ቀንዱ የቆመው ለምንድነው?

<> የአጭበርባሪነቱ ብዛት፣ የሞተ ሰው እናስነሳለን የሚል ጉድ ነቢይ በተፈጠረበት ዘመን፣ ኢትዮጵያ አሁን በተፈጠሩት ወጣት ክርስቲያኖች እየነፃች ነው ይለናል።

<> ቅዱስ ኡራኤል በመፅሐፈ ሄኖክ ግጥም ተደርጎ ተጠቅሶ እያለ፣ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ይለናል።

<> ፀሐፈ ትዛዛት የነገሥታቶችን ቁመናና ተግባር ያጋንናሉ ብሎ ለሃጩን ያዝረከርካል። የትኛው የዓለም ስርወ-መንግስት ነው፣ የራሱን ንጉሥ አጭር፣ ከሲታ፣ ፈሪ ብሎ የዘገበው?

<> የጥንት መነኮሳት ኢትዮጵያን መለኮታዊ ለማድረግ ትምህርቱን አጣመውታል ብሎ ማለቃቀሱ ባልከፋ፣ ግን ታዲያ ምን ይጠበስ ነው የሚለው? ሁሉም ቤተ-እምነቶች እኮ የራሳቸውን እምነት ያጋንናሉ፣ አንዳንዶቹ ወላዲት አምላክንና ልጇን ከራሳቸው አብራክ የወጡ ለማስመሰል የተለያየ ነገር ያደርጋሉ። ፖላንዶች ለምሳሌ ማሪያም የኛ ንግስት ነች ይሏታል፤ ብዙ የላቲን አሜሪካ ካቶሊኮችም ልክ እንደግላቸው ነው የሚቆጥሯት። እስያ ውስጥ ማሪያምን ከራሳቸው እምነት ጋር አደባልቀዋታል። በተጨማሪ እሱ የሚኖረው እኮ ወንድም ወንድሙን በሚገድልበት፣ ሶዶሜ በፈላበት፣ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ ትምህርት በገፍ በሚሰጥበት፣ የሃሰት ነብይ እንደ አሸን በፈላበት ዘመን ነው።

በዚህ ዘመን፣ እውነተኛ ኃይማኖተኛ ሰው ማድረግ ያለበት አፉን ዘግቶ ገዳም ገብቶ መጸለይ ነው። አለበለዚያ እዚህ ER ፎረም ላይ መጥቶ ከእኛ ጋር ይሰዳደብ።

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 03 Mar 2024, 15:49
by Selam/

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 10:16
by Selam/

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 13:17
by Fed_Up
ህዝቡ መንቃት ጀምሯል:: ጥሩ ጂማሮ ነው:: ተረት ተረት ነበር የሰለቸን

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 13:21
by Fed_Up
Selam/ wrote:
03 Mar 2024, 13:06
እጂግ የሚደነቅ እውነተኛ ጂማሮ ነው:: ህዝቡ መንቃት ሲጀምር በእድገት እና ብርሃን ጎዳና መጎዝ ይጀምራል:: በጣም የሚበረታታ ነው:: የተረት ተረት በማስረጃ የማይደገፍ ታሪክ ወቅቱን ጠብቆ እንዲህ ይፈነዳና ራሷ በተክርስቲያኗ መደርመስ ትጀምራለች:: አትዋሹ:: አራት ነጥብ::

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 13:33
by Selam/
አዎ ነቅቷል፣ ተሰነጣጥቋል! :lol:
ለመሆኑ እንዴት አደሩ ህግደፍና ብርጌድ ንሓማዱ? ፍግ የሻቢያ ካድሬ!

Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:17
ህዝቡ መንቃት ጀምሯል:: ጥሩ ጂማሮ ነው:: ተረት ተረት ነበር የሰለቸን

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 13:55
by Fed_Up
Selam/ wrote:
07 Mar 2024, 13:33
አዎ ነቅቷል፣ ተሰነጣጥቋል! :lol:
ለመሆኑ እንዴት አደሩ ህግደፍና ብርጌድ ንሓማዱ? ፍግ የሻቢያ ካድሬ!

Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:17
ህዝቡ መንቃት ጀምሯል:: ጥሩ ጂማሮ ነው:: ተረት ተረት ነበር የሰለቸን
ገንቢ አስተያየት ሰጥተንም መሰደብ አለብን? :roll:

አመሰግናለሁ"የሻቢያ ካድሬ" ስላልሽ ግን ንደናንተ መቀደድ/መተርተር/ መንቦርቀቅ/መዋሸት አልወድም እና እውነታው በምን እድሌ "የሻእቢያ ካድሬ" ?

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 14:00
by Selam/
ማን ጠየቀህ? ስለ ህግደፍህና ብርጌድ ንሓማዱ ተጨነቅ። ሸምቃቃ!
Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:55
Selam/ wrote:
07 Mar 2024, 13:33
አዎ ነቅቷል፣ ተሰነጣጥቋል! :lol:
ለመሆኑ እንዴት አደሩ ህግደፍና ብርጌድ ንሓማዱ? ፍግ የሻቢያ ካድሬ!

Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:17
ህዝቡ መንቃት ጀምሯል:: ጥሩ ጂማሮ ነው:: ተረት ተረት ነበር የሰለቸን
ገንቢ አስተያየት ሰጥተንም መሰደብ አለብን? :roll:

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 14:01
by Fed_Up
Selam/ wrote:
07 Mar 2024, 14:00
ማን ጠየቀህ? ስለ ህግደፍህና ብርጌድ ንሓማዱ ተጨነቅ። ሸምቃቃ!
Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:55
Selam/ wrote:
07 Mar 2024, 13:33
አዎ ነቅቷል፣ ተሰነጣጥቋል! :lol:
ለመሆኑ እንዴት አደሩ ህግደፍና ብርጌድ ንሓማዱ? ፍግ የሻቢያ ካድሬ!

Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 13:17
ህዝቡ መንቃት ጀምሯል:: ጥሩ ጂማሮ ነው:: ተረት ተረት ነበር የሰለቸን
ገንቢ አስተያየት ሰጥተንም መሰደብ አለብን? :roll:
በርግዶ ይብዳሽ:: ቅሌታም አሮጊት:: አዲሱ የኢትዮጵያ ወጣት ንደናንት የእንጨት ሽበቷቶች በተረት ተረት አድጋችሁ ቃ ያላችሁ አድሃሪያ ሽሜዎች አይዋሽም ... ነቅቷል አልፍችሆል:: አትንዠርዠሪብን:: ቦሃቃ አሮጊ

Re: ሃገር ጠብቀው ያቆዩትን አባቶች የሚሳደብ መናጢ ትውልድ

Posted: 07 Mar 2024, 22:32
by Selam/
ፈሳም የሻቢያ ካድሬ - ወላጅ እናትህ እንዲህ መረን የለቀቀ ባለጌና ስድ አደግ እንደምትሆን ብታውቅ ኖሮ ዕርግጠኛ ነኝ ታስወርድህ ነበር።
Fed_Up wrote:
07 Mar 2024, 14:01