በትጥቅ የታገዘ ሕዝባዊ እምቢተኝነትን ፈጽሞ በሃይል ማስቆም አይቻልም
Posted: 01 Mar 2024, 12:35
.
.
.
ሰከላ ጎጃም አማራ.... ይሕ ሕዝብ በቂ ትጥቅ ካገኘ ተአምር ሊሰራ እንደሚችል ይታወቃል፥፥ በምእራቡም በአረቡም አለም የማይወደደው የአማራ ፋኖ በቃኝ ብሎ ትጥቅ ከጠላቱ እየቀማ ወደ ማይቀረው ሃገር ባለቤትነቱ ይደርሳል