Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23436
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የአዲስ አበባው ክልል ብቻ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አክመድ ሰለ አማራ ክልል ውጊያ ያለው...

Post by Fed_Up » 01 Mar 2024, 09:45

"ምነው ሻቢያ እና ፋኖ ተዋግቶ ባሸነፈው የስሜኑ ውጊያ ስክሬ እና መርቅኜ በጀብዱ የአማራውን ፋኖ ልገጥም ነው ስል አላስቆማችሁኝም... ምነው ...ምነው... ምነው..."

ዱድ የሻቢያ መሪ "ተው ይቅርብህ እንደዛ አይደለም ሲልህ" ... "መች እዛ እቆምና አንተ ጋም እመጣለሁ ጠብቀኝ አማራውን እስካበረክክ" ነበር መልስ::


ያዝ እንግዲህ !!!! ደብቁኝ ... እሰታርቁኝ ... እዬዬዬ አይሰራም:: ንፍጣም!!