Page 1 of 1

Breaking: ሆደ ሰፊው የብልፅግና መንግስት ገበሬው እንዲያርስ በማሰብ ባሕር ዳርን ለቅቄ ወጣሁ እያለን ነው

Posted: 01 Mar 2024, 09:14
by Thomas H
በትግራይ ጦርነትም ገበሬው እንዲያርስ በማሰብ ብዬ ነው መቀሌን ለቅቄ የወጣሁ ብሎን ነበር:: የተማረኩት 12000 የኢትዮጵያ ወታደሮችስ ሲባል ፍቶሾፕ ነው ተብለን ነበር::

Stay tuned for the latest news .................