Page 1 of 1

Shocking: ቡሽቲው ናትናኤል መኮንን እስክንደር ነጋ ተመታ የሞት አፋፍ ላይ ነው እያለ ነው

Posted: 28 Feb 2024, 10:02
by Thomas H
Natnael Mekonnen
·
ጽንፈኛው እና ግብረአበሮቹ በተቀናጀው የሀገር መከላከያ እና በክልሉ በቅርቡ በሰለጠነው የአድማ ብተና ኃይል የተቀናጀ ዘመቻ በጎጃም በስፋት እየተመነጠረ ነው። በሸዋም የሚገባበት ጠፍቶት በደመ ነፍስ የሽፍትነት ስራ እየሰራ ቢሆንም ያዝኳቸው የሚላቸውን መንደሮች ሁሉ እንዲለቅ ተደርጎ እስከ አመራሮቹ ከበባ ውስጥ ነው። መራር ከሚባሉት ለጊዜው ስሙን የማልጠቅሰው ግለሰብም ተመቶ ቆስሎ ተሸክመውት ፈርጥጠዋል።


Natnael Mekonnen
·
አዝናለሁ:: ፈጣሪ ነፍስህን ለልጅህና ለቤተሰብህ ሲል ያትርፍልህ:: ቀድሞውንም በሆይሆይታ የገባህበት ትግል እንደማይሆን እናውቅ ነበር::

Re: Shocking: ቡሽቲው ናትናኤል መኮንን እስክንደር ነጋ ተመታ የሞት አፋፍ ላይ ነው እያለ ነው

Posted: 28 Feb 2024, 10:19
by Abere
ውስኪ አናቱን ሲያዞረው በህልሙ ያመነዠከውን እያስታወከ ነው። የረከሰ ብር በጥርሱ ነክሶ በባንድነት ከሚትረከረክ እንደ እስክንድር ሞት ደፍሮ የእንሰሳ ኦሮሙማን መንጋ ተፋልሞ ታሪክ አይሰራም። የድንጋይ ዘመን ኦሮሙማ ገረድ ነው አሳዳሪውን የተስፋ ዳቦ ለማግመጥ የወሬ እንጎቻ የሚለጥፈው።

Re: Shocking: ቡሽቲው ናትናኤል መኮንን እስክንደር ነጋ ተመታ የሞት አፋፍ ላይ ነው እያለ ነው

Posted: 28 Feb 2024, 11:16
by Union
A witaf neqay is always a witaf neqay