Page 1 of 1
ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 02:58
by Horus
አዳሜ በሰልፍ ወጥቶ የበሰበሰ ያሜሪካ ስንዴ በሚሰፈርለት አገር በሃትብትና ሸቀጥ ክምር መተላለፊያ የሌለው ገናናው ኃያሉ መርካቶ ብቸኛው የኢትዮጵያ እድገት ፓራዳይም! ችግርና ረሃብ የሚባሉት ቃላት የማይታወቅባት የስራና ሃብት ባህር መርካቶ !!
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM!
Posted: 25 Feb 2024, 03:06
by Horus
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM!
Posted: 25 Feb 2024, 03:12
by Horus
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ በዚህ ሁሉ የሰው ባህር ለማኝ ከተገኘ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 03:29
by Horus
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM!
Posted: 25 Feb 2024, 03:38
by Horus
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 03:49
by Horus
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 19:21
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑25 Feb 2024, 02:58
አዳሜ በሰልፍ ወጥቶ የበሰበሰ ያሜሪካ ስንዴ በሚሰፈርለት አገር በሃትብትና ሸቀጥ ክምር መተላለፊያ የሌለው ገናናው ኃያሉ መርካቶ ብቸኛው የኢትዮጵያ እድገት ፓራዳይም! ችግርና ረሃብ የሚባሉት ቃላት የማይታወቅባት የስራና ሃብት ባህር መርካቶ !!
የድሮ መርካቶን ኣይቷት እንደምያዉቅ ኢትዮጵያዊ ኣንተም ኣትቀጣ፣ መርካቶም ትደግ እላለሁ።
የድሮ መርካቶን የተለያየ ግዜ ሄጄ ኣይቼ ኣዉቃታለሁ።
ኣንደኛ ስሙ ራሱ በላይ ዘለቀ ጎጃም ዉስጥ ሲሸፍት አዲስ አበባዎች ለጥፉልን ያሉ ይመስላል።
ሁለተኛ ድሮ የማዉቃት መርካቶ የአዲስ አበባ $ት ሆል ነበረች። የኢትዮጵያ ገጠር ኣድጌ ያልረገጥኩትን ጭቃ ነዉ መርካቶ ዉስጥ የረገጥኩኝ።
በዛ ጭቃ ዉስጥ ሰዉ ለምን ኣብሮ ታጉሮ እየተጋፈ እንደሚሄድ እስከዛሬ ድረስ ኣይገባኝም።
የድሮ መርካቶ አስቤዛ ለመግዛት ሄዶ ሳይጨናነቅ የሚመለስ የአዲስ አበባ ቤተሰብ ሰምተህ ታዉቃለህ?
መርካቶ ሄጄ ደስ ብለዉኝ የተመለስኩኝ ሁለት ቀናትን ብቻ ነዉ የማስታዉሰዉ።
ኣንዱ ከጣና ገበያ ሜካንካል ፔንስል ወይም እርሳስ ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን።
ሌላዉ ከዛዉ ጣና ገበያ ካልኩሌተር ገዝቼ የተመለስኩኝ ቀን። ኣንድ ያለ ካልኩሌተር የማይቻል ኮርስ ከወደኩኝ በኋላ።
ያ መርካቶ ወደ አስር ወይም ሃያ ጣና ገበያዎች ዘርዘር የምያደርጋት መሓንዲስ ኣጣች? ከዛ የሰዉ መታጎር ሃብቱን ወስዶ ለምሳሌ ወልቅጤ እና ቡታጅራ ሌሎች ጣና ገበያዎችን የሚተክል ሃብታም ኣጣች?
ይህን የቃላት እሩምታዎችህን ካነበብኩ በኋላ ለመሆኑ መርካቶ ዉስጥ ጣና ገበያን ከፍ ኣድርጎ የሰየመዉ ማን ይሆን ኣልኩኝ።
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 22:16
by Horus
Naga Tuma wrote: ↑25 Feb 2024, 19:21

ያሻህን በላት መርካቶን! መሬት እራሷ ጭቃ ናት ። ዛሬም ገበሬው ጭቃ ረግጦ ነው ሆድክን የሚሞላልህ! ጭቃን የሚጠየፍ ለማኝ ብቻ ነው፤ እሱም ቢሆን ጭቃ ላይ ተኝቶ ነው የሚለምን! ቆሞ በጭቃ የሚራመድ ገበሬና የሱ ጓደኛ መርካቴው ሰራተኛ ነው ። ደሞ ከተማን አሸዋ ማልበስ የመንግስት ስራ እንጂ ቀረጥ የቀረጥ ከፋዩ ስራ አልነበረም ። ብቻ ምን ያደርጋል መርካቶ ከግዜዋ ቀድማ የተፈጠረች ስለሆነ ባለረጅም ምላሳሙ ሁሉ በብዙ ስም ተጠርታ አልፋለች! ዛሬ ግን አዲስ ቀን ነው ! መርካቶ ቁጥር ስፍር የሌላው ዘፈን፣ ድረሰት፣ ግጥም ሲሊማ ተሰርቶላታል ። አንድ ቀን ደሞ በአለም የባህል ቅርሰት ተመዘገባለች የኢትዮጵያ ኢንዱስራላይዜሽን እናት ተብላ!!!
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 22:35
by Tog Wajale E.R.
☆ዕድፋሙ፥እበት፥ልሓጫም፥ጉራጌ ☆ !!
☆ ታድያ፥ይሄ፥ፓራዳይዝ፥አስመራ፥ነው ☆ !!
☆አዲስ፥አበባ፥ከተማ፥ከ'500,000 በላይ፥ለማኝ፥አለ ☆ !!
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 25 Feb 2024, 23:45
by Tog Wajale E.R.
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 26 Feb 2024, 00:31
by Fed_Up
እችም አገር ልክ እንደ ኢትዮጵያየ3000 አመት ስልጣኔ አለኝ ባይ ናት ልክ መርካቶን ባይመስልም ግን ትልቅ ገበያ አላት:: የቷን እንመን የ3000 አመታት ስልጣኔ ትርክት?
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 26 Feb 2024, 01:35
by Horus
የኢትዮጵያ ሃብታሞች መፍለቂያ THE ETHIOPIAN WEALTH INCUBATOR THE MIGHTY MERKATO 1 YEAR AGO!
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 26 Feb 2024, 02:07
by Horus
MIGHTY MERKATO 5 MONTHS AGO
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 26 Feb 2024, 04:50
by Abaymado
Horus wrote: ↑25 Feb 2024, 02:58
አዳሜ በሰልፍ ወጥቶ የበሰበሰ ያሜሪካ ስንዴ በሚሰፈርለት አገር በሃትብትና ሸቀጥ ክምር መተላለፊያ የሌለው ገናናው ኃያሉ መርካቶ ብቸኛው የኢትዮጵያ እድገት ፓራዳይም! ችግርና ረሃብ የሚባሉት ቃላት የማይታወቅባት የስራና ሃብት ባህር መርካቶ !!
That is what I am talking about, did you see the mud and uncleanliness?
Re: ETHIOPIAN SOLUTION FOR ETHIOPIAN PROBLEM! እስቲ ከዚህ ሁሉ ሰው 1 ለማኝ ካለ በሞት ልቀጣ!!
Posted: 26 Feb 2024, 09:26
by Selam/
ለማኙም ቀማኛውም መንግስት እንጂ ህዝብ አይደለም።