Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Horus » 24 Feb 2024, 18:32

ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

sesame
Member+
Posts: 8011
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sesame » 24 Feb 2024, 19:02

Now you are talking sense. Ethiopia needs a fundamental restructuring if it is to become a normal nation. Stop externalizing your problems. Stop coveting what is no yours. Recognize your major problems. Don't look for childish solutions to solve them. Otherwise, you will end up as 10 pieces with endless wars

Right
Member
Posts: 4355
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Right » 24 Feb 2024, 19:06

Now you are talking sense. Ethiopia needs a fundamental restructuring if it is to become a normal nation.
Sicko. As an Eritrean you should mind your own business.
The brilliant statement by Horus is addressed to Ethiopians

Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Abere » 24 Feb 2024, 19:20

ከረፈደ ወይም ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ከወዲሁ ቢደረግ ያዋጣ ይሆናል። ችግሩ ኦሮሙማዎች እንደዛ አያስቡም
Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና ሽግግር የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Educator » 24 Feb 2024, 20:28

You never give up hope for your ideal satan Mamo Killo, ever?
Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 20:45

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

ante wend@gered moshlaaqqa lemagne shermuxxa.

Stop smoking and sniffing too much!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 20:49

Educator wrote:
24 Feb 2024, 20:28
You never give up hope for your ideal satan Mamo Killo, ever?
Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...
Are you asking horus to brush your greasy satan behind with harsh sand paper so that you may feel the thrill instead of feeling the dread after smoking and sniffing too much after which time you get paranoid and feel the Satan in you?

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Union » 24 Feb 2024, 20:54

Witaf neqay Horus never gives up on abiy :lol: :lol: :lol:

You are out of touch, again.

There is no negotiation with the devil, buddy. He will be removed by force! Take that to the bank!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 21:03

sesame wrote:
24 Feb 2024, 19:02
Now you are talking sense. Ethiopia needs a fundamental restructuring if it is to become a normal nation. Stop externalizing your problems. Stop coveting what is no yours. Recognize your major problems. Don't look for childish solutions to solve them. Otherwise, you will end up as 10 pieces with endless wars
Do you think that these hallucinated and paranoid extremists dislike division in to multiple insignificant pieces and endless wars? In fact that is what they are looking for because for them that is an entertainment like going to the wedding ceremony which can save them from routine boredom.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Union » 24 Feb 2024, 21:14

Ascari eritrean low IQ

Mind you shi'thole problems first :lol:
sesame wrote:
24 Feb 2024, 19:02
Now you are talking sense. Ethiopia needs a fundamental restructuring if it is to become a normal nation. Stop externalizing your problems. Stop coveting what is no yours. Recognize your major problems. Don't look for childish solutions to solve them. Otherwise, you will end up as 10 pieces with endless wars

Selam/
Senior Member
Posts: 17071
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Selam/ » 24 Feb 2024, 21:28

ሁለት ነገሮችን መጥቀስ እፈልጋለሁ:

<> አንደኛ፣ ከላይ ከተዘረዘርካቸው የሃገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ፣ የዓብይ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲም በዚህ አካሄዱ ፉርሽ ነው። ለዚህም ነው በአምስት አመት ውስጥ ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር ጠብና አተካራ ውስጥ የገባው። በተለይም ከሶማሊያ ጋር የፈጠረው እሰጣ ገባ፣ የዲፕሎማሲ እንጭጭና ዘሎ ቀንድ የሚነክስ ደንባራ አውሬ መሆኑን ያስመሰከረበት ነው።

<> ሁለተኛ፣ ዕርጉም ዓብይ ዋና ወንጀለኛ ነው። ስለዚህም ላስከተለው የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ እስራትና እንግልት ፍርድ ሳያገኝ አንተ እንደዘበት እንዳልከው በስብሰባ ተድበስብሶ የሚታለፍ ግፍ አይደለም። ዓብይ መወገድ ያለበት የምስራቅ አፍሪካም የኢትዮጵያም ተውሳክ ነው።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 21:37

union wrote:
24 Feb 2024, 20:54
Witaf neqay Horus never gives up on abiy :lol: :lol: :lol:

You are out of touch, again.

There is no negotiation with the devil, buddy. He will be removed by force! Take that to the bank! :mrgreen:

disunion,

THUMBS DOWN!

That is just mere wet bullsh!t street corner vagabond talk. It is clear and public knowledge that PM Abiy got elected through the free, fair and competitive democratic election for the first time in Ethiopian history for some 3000 years, winning the trust and clear mandate from the majority of Ethiopians, numbering some 120 million, Oromos being some 60 million of total population.

Add to this domestic mandate the worldwide recognition of the PM as a peace maker and awarded him the prestigious Peace Gold Medal for the first time in Ethiopian history in some 3000 years.

No amount of enteral and external envy and satanic jealousy can ever deny all of these achievements because we Ethiopians will stand behind our elected leader and fight internal un-elected vagabond disturbers and ranting useless tyrannical savages as well as external cheesy ar$$ chest pumping baboons. We need strong and dedicated leader in a country of 120 million heterogeneous people to survive and keep moving ahead smoothly with out breaking down and disintegration.
:P

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by kebena05 » 24 Feb 2024, 21:44

The wishy-washy and gutless Gurage man dose it again.
Typical opportunist whose stands shifts hourly because he sees things based temporarily profit for the day.

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 22:23

Selam, Selam,

አሁን፥አንቴ፥የመንደር፥ምናምቴ፥ሸዉራራ፥እብድ፥መሳይ፥የጣሊያን፥ገረድ፥እንደምትመክረዉ፥ሆኖ፥መሆን፥ከቻለ፥፩፳ ሚልሊኦን፥ሕዝብና፥ሰፊ፥ ጥሩ፥ሃገር፥ባንድ፥ቀን፥ ፈራርሶ፥ ወዳድቆ፥ ወደመ፥ማለት:ነዉ።በመሆኑም፥እኛ፥ኢትዮጵያዉያን፥አገራችንንና፥መንግስታችንን፥እንደግፋለን፥ቀንና፥ሌልት፥በየቦታዉ፥ዋርዲያ፥በመቆም፥ልክ፥ወደፊትም፥በሕዝብ፥ሰላማዊ፥የነፃ፥ምርጫ፥ወደሥልጣን፥የሚመጣዉን፥እንደምንደግፍ፥ሁሉ።ይህ፥አባባሌ፥ስላንቴ፥ጠባይ፥ነዉ፥እንጂ፥ስለ፥አንቴ፥የግል፥ሰዉነት፥አይደለም፥በጭራሽ።ሰዉን፥ከጠባዩ፥መለየት፥ያስፈልጋልና።
:P
Selam/ wrote:
24 Feb 2024, 21:28
ሁለት ነገሮችን መጥቀስ እፈልጋለሁ:

<> አንደኛ፣ ከላይ ከተዘረዘርካቸው የሃገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ፣ የዓብይ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲም በዚህ አካሄዱ ፉርሽ ነው። ለዚህም ነው በአምስት አመት ውስጥ ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር ጠብና አተካራ ውስጥ የገባው። በተለይም ከሶማሊያ ጋር የፈጠረው እሰጣ ገባ፣ የዲፕሎማሲ እንጭጭና ዘሎ ቀንድ የሚነክስ ደንባራ አውሬ መሆኑን ያስመሰከረበት ነው።

<> ሁለተኛ፣ ዕርጉም ዓብይ ዋና ወንጀለኛ ነው። ስለዚህም ላስከተለው የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ እስራትና እንግልት ፍርድ ሳያገኝ አንተ እንደዘበት እንዳልከው በስብሰባ ተድበስብሶ የሚታለፍ ግፍ አይደለም። ዓብይ መወገድ ያለበት የምስራቅ አፍሪካም የኢትዮጵያም ተውሳክ ነው።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17071
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Selam/ » 24 Feb 2024, 22:45

ጣይቱ ጣይቱ - የምን የሚሉት የተጨመላለቀ አማሪኛ ነው?

እንኳን እኔና ለአንቺ ቀረብ የምትለው ድንኳ ውሻዬም እንኳን አለገባትም። እስኪ በለመድሽው የፈረስና የአህያ ቋንቋ ደግሞ ሞክሪ። ፍግ!

sun wrote:
24 Feb 2024, 22:23

Post by sun » 24 Feb 2024, 22:53

ኦሮሙማዎች፥እንደጥምባታሞች፥አክራሪ፥ንፍጣም፥ዉሸታም፥ነፍጠኞች፥አያስቡም፥እንዴ? :lol:
Abere wrote:
24 Feb 2024, 19:20
ከረፈደ ወይም ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ከወዲሁ ቢደረግ ያዋጣ ይሆናል። ችግሩ ኦሮሙማዎች እንደዛ አያስቡም
Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና ሽግግር የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Horus » 24 Feb 2024, 23:01

Selam/ wrote:
24 Feb 2024, 21:28
ሁለት ነገሮችን መጥቀስ እፈልጋለሁ:

<> አንደኛ፣ ከላይ ከተዘረዘርካቸው የሃገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ፣ የዓብይ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲም በዚህ አካሄዱ ፉርሽ ነው። ለዚህም ነው በአምስት አመት ውስጥ ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር ጠብና አተካራ ውስጥ የገባው። በተለይም ከሶማሊያ ጋር የፈጠረው እሰጣ ገባ፣ የዲፕሎማሲ እንጭጭና ዘሎ ቀንድ የሚነክስ ደንባራ አውሬ መሆኑን ያስመሰከረበት ነው።

<> ሁለተኛ፣ ዕርጉም ዓብይ ዋና ወንጀለኛ ነው። ስለዚህም ላስከተለው የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ እስራትና እንግልት ፍርድ ሳያገኝ አንተ እንደዘበት እንዳልከው በስብሰባ ተድበስብሶ የሚታለፍ ግፍ አይደለም። ዓብይ መወገድ ያለበት የምስራቅ አፍሪካም የኢትዮጵያም ተውሳክ ነው።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Selam,

ስንት ግዜ ለደጋግምልህ! እኔ ኢትዮጵያ የባህር ኃይሏን መልሳ መገምባት አለባት ብዬ የማምን ሰው ነኝ ። አለ መስማማት መብትህ ነው ። እኔ እትዮጵያ ወደብ በግድ እንዲኖራት መጣር ያለባት አገር ነች ብዬ የማንም ሰው ነኝ ፤ አለመስማማት መብትህ ነው ። እኔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅምና በስልጣን ላይ ያለን የገዥ መደብ ጥርት አድርጌ የምለይና የሁለቱን ልዩነት አንዴም የማላምታታ ባለ አገር ነኝ። አለመስማማት መብትህ ነው ። ዛሬ ስልጣን ላይ ካለው የገዢ ቡድን ጋር ጠብ ስላለኝ ከኢትዮጵያ ጥቅም ተጻራሪ ሆኜ ቆሜ አላውቅም፣ ወደፊት አልቆምም ። አንተ ያሻህን አቋም መያዝ መብትህ ነው ። ስለ ፈጣሪ ብለህ ይህን ነገር ደግመህ አታምጣው ! ኬር

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by sun » 24 Feb 2024, 23:06

Thanks to Oromo linguists and engineer who developed the first Amharic typewriter and offered it for free to the Amhara people to keep developing their language & culture and helped them to understand the written amharic language. It is no wonder that you may not be able to grasp my writing because it is above your street smart language colloquial speech like cockney. አለሚቱ፥አለሚቱ፥ምንድነዉ፥መፈራገጥሽ፥ምንድነዉ፥ክፋቱ?ሽለምጥማጥ፥ሸፋፋ፥ ዉሸታም፥ግብዝ፥እቁራሪት። :lol: :lol:

Selam/ wrote:
24 Feb 2024, 22:45
ጣይቱ ጣይቱ - የምን የሚሉት የተጨመላለቀ አማሪኛ ነው?

እንኳን እኔና ለአንቺ ቀረብ የምትለው ድንኳ ውሻዬም እንኳን አለገባትም። እስኪ በለመድሽው የፈረስና የአህያ ቋንቋ ደግሞ ሞክሪ። ፍግ!

sun wrote:
24 Feb 2024, 22:23

Selam, Selam,

አሁን፥አንቴ፥የመንደር፥ምናምቴ፥ሸዉራራ፥እብድ፥መሳይ፥የጣሊያን፥ገረድ፥እንደምትመክረዉ፥ሆኖ፥መሆን፥ከቻለ፥፩፳ ሚልሊኦን፥ሕዝብና፥ሰፊ፥ ጥሩ፥ሃገር፥ባንድ፥ቀን፥ ፈራርሶ፥ ወዳድቆ፥ ወደመ፥ማለት:ነዉ።በመሆኑም፥እኛ፥ኢትዮጵያዉያን፥አገራችንንና፥መንግስታችንን፥እንደግፋለን፥ቀንና፥ሌልት፥በየቦታዉ፥ዋርዲያ፥በመቆም፥ልክ፥ወደፊትም፥በሕዝብ፥ሰላማዊ፥የነፃ፥ምርጫ፥ወደሥልጣን፥የሚመጣዉን፥እንደምንደግፍ፥ሁሉ።ይህ፥አባባሌ፥ስላንቴ፥ጠባይ፥ነዉ፥እንጂ፥ስለ፥አንቴ፥የግል፥ሰዉነት፥አይደለም፥በጭራሽ።ሰዉን፥ከጠባዩ፥መለየት፥ያስፈልጋልና።
:P
Selam/ wrote:
24 Feb 2024, 21:28
ሁለት ነገሮችን መጥቀስ እፈልጋለሁ:

<> አንደኛ፣ ከላይ ከተዘረዘርካቸው የሃገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ፣ የዓብይ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲም በዚህ አካሄዱ ፉርሽ ነው። ለዚህም ነው በአምስት አመት ውስጥ ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር ጠብና አተካራ ውስጥ የገባው። በተለይም ከሶማሊያ ጋር የፈጠረው እሰጣ ገባ፣ የዲፕሎማሲ እንጭጭና ዘሎ ቀንድ የሚነክስ ደንባራ አውሬ መሆኑን ያስመሰከረበት ነው።

<> ሁለተኛ፣ ዕርጉም ዓብይ ዋና ወንጀለኛ ነው። ስለዚህም ላስከተለው የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ እስራትና እንግልት ፍርድ ሳያገኝ አንተ እንደዘበት እንዳልከው በስብሰባ ተድበስብሶ የሚታለፍ ግፍ አይደለም። ዓብይ መወገድ ያለበት የምስራቅ አፍሪካም የኢትዮጵያም ተውሳክ ነው።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17071
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Selam/ » 25 Feb 2024, 00:10

ሆረስ
በመርህ ደረጃ ባልከው overarching ነገር ችግር የለብኝም፣ የማልስማማው በተጭበረበረው የደንቆሮዎቹ ሂደት ነው። የዚህ ሂደት አርክቴክት ደግሞ ዓብይ አህመድ ይባላል። ትናንትና በሶማሊላንድ በኩል ግፋ በለው ስትለው የነበረው ሰውዮ፣ ዛሬ በአጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ከቅርቃር ውስጥ ለማምለጥ ውጪ ነፍስ ግቢ ነፍስ ሆኖ እያጣጣረ ይገኛል።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 23:01
Selam/ wrote:
24 Feb 2024, 21:28
ሁለት ነገሮችን መጥቀስ እፈልጋለሁ:

<> አንደኛ፣ ከላይ ከተዘረዘርካቸው የሃገር ውስጥ ጉዳዮች በተጨማሪ፣ የዓብይ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲም በዚህ አካሄዱ ፉርሽ ነው። ለዚህም ነው በአምስት አመት ውስጥ ከሁሉም ጎረቤት ሃገሮች ጋር ጠብና አተካራ ውስጥ የገባው። በተለይም ከሶማሊያ ጋር የፈጠረው እሰጣ ገባ፣ የዲፕሎማሲ እንጭጭና ዘሎ ቀንድ የሚነክስ ደንባራ አውሬ መሆኑን ያስመሰከረበት ነው።

<> ሁለተኛ፣ ዕርጉም ዓብይ ዋና ወንጀለኛ ነው። ስለዚህም ላስከተለው የህዝብ ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ እስራትና እንግልት ፍርድ ሳያገኝ አንተ እንደዘበት እንዳልከው በስብሰባ ተድበስብሶ የሚታለፍ ግፍ አይደለም። ዓብይ መወገድ ያለበት የምስራቅ አፍሪካም የኢትዮጵያም ተውሳክ ነው።

Horus wrote:
24 Feb 2024, 18:32
ይህ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይደገፍ፣ በአማራ፣ በትግሬ ፣ በመላው ደቡብ፣ በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች በራሱ ሕዝብ ላይ ድሮን እያዘነበ ምድርና ሰማይ ቢጋጠሙ በማንኛውም መስክ ምንም ፋይዳ መፈየድ አይችልም ።

ይህ የጥቂት እብድ ኦሮሞች ቡድን ከታሪካዊ ቅሌት መዳን ከፈለገ ...

አንደኛ ሰራዊቱን ባስቸኳይ ካማራ አስወጥቶ በኢትዮጵያ ድምበሮች ላይ ማሰማራት ...

ሁለተኛ አስቸኳይ የሰላምና የመንግስት ሪፎርም አውጆ ያገርና አለም አደራዳሪዎች መለመን ...

ሶስተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቆ ሽግግርና ሕገ መንግስታዊ ለውጥ ጠረጴዛ ላይ ማስቀመጥና

የኢትዮጵያ ሕዝብ በጋራ አገራዊ ጠላቱ ላይ አንድ እንዲሆን ከመጠየቅ ውጭ ...

ሌላ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም ።

Selam,

ስንት ግዜ ለደጋግምልህ! እኔ ኢትዮጵያ የባህር ኃይሏን መልሳ መገምባት አለባት ብዬ የማምን ሰው ነኝ ። አለ መስማማት መብትህ ነው ። እኔ እትዮጵያ ወደብ በግድ እንዲኖራት መጣር ያለባት አገር ነች ብዬ የማንም ሰው ነኝ ፤ አለመስማማት መብትህ ነው ። እኔ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅምና በስልጣን ላይ ያለን የገዥ መደብ ጥርት አድርጌ የምለይና የሁለቱን ልዩነት አንዴም የማላምታታ ባለ አገር ነኝ። አለመስማማት መብትህ ነው ። ዛሬ ስልጣን ላይ ካለው የገዢ ቡድን ጋር ጠብ ስላለኝ ከኢትዮጵያ ጥቅም ተጻራሪ ሆኜ ቆሜ አላውቅም፣ ወደፊት አልቆምም ። አንተ ያሻህን አቋም መያዝ መብትህ ነው ። ስለ ፈጣሪ ብለህ ይህን ነገር ደግመህ አታምጣው ! ኬር

Selam/
Senior Member
Posts: 17071
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አንድ ሳያደርግ ስልጣን ላይ መቆየትም ሆነ በዲፕሎማሲ አንድ እርምጃ ፈቀቅ ማለት አይችልም! ይህ ሳይንስ ነው!

Post by Selam/ » 25 Feb 2024, 00:17

ጣይቱ
የአማርኛ ታይፕ ራይተር የፈጠረው አያና ብሩ እኮ እንዳንቺ ሳር የሚግጥ መጋዣ ሳይሆን በቀጥታ የሚያስብ የሰው ልጅ ፍጡር ነበር። አጋስስ!

sun wrote:
24 Feb 2024, 23:06

Post Reply