Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16748
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Aquilla-Amhara the future leader of Amhara - ይናገራል፥፥ ይህ የአማራ ብሄርተኛ እሳት የላሰ ልጅ ነው፥፥ ሰላምና ሆረስ በደንብ ሊሰሙት ይገባል

Post by Misraq » 23 Feb 2024, 14:37

.
.
.
ኢትዮጵያዊ የሚባል ማንነት በአሁኑ ግዜ ከተማ ውስጥ ብቻ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ ቁጥሩም ትንሽ ነው፥፥ የዜጋ እና የግንቦቴ አጭበርባሪዎች አማራን በዜጋ ፖለቲካ አሽመድምደው አማራዊ ማንነቱን እንዳይላበስ የሚፈልጉት እንደለመዱት በመዋጮ ሊዘርፉት ነው፥፥ ጉራጌውና ሌላው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል የብሄር ማንነቱንም በኪሱ ይዞ ነው፥፥ አማራ ግን ይህን እንዳያደርግ በዘዴ ተድርጉዋል፥፥ የዜጋ ፖለቲከኛ አሁን አማራ ላይ ተለጥፎአል ግን በአማራ መጨፍጨፍ ሲደሰት የነበረና ሲያግዝም የነበረ ሃይል ነው፥፥

የትግሬና የኦሮሞ ብሄርተኞች በማንነታችን ላይ ሌላ ማንነት አትጫኑብን ብለው ብሄርተኝነታቸውን ሰርተውበት ከመሬት ጋር ሰፍተውም ብዙ ግዛቶችን ተቀራምተዋል .......