.
.
.
"ሰራዊቱ ለኦነግ አስተሳሰብና ትርክት አገልግሎት ላይ እየዋለ ነው" ይላል የኮበለለው ኮለኔል
Re: የአብይ ኮለኔል ወደ ውጭ ሃገር ኮበለለ፥፥ ቃለ ምልልስም ለ ABCTv ሰጠ
የኦነጉ መንግስት ተብዬው ኦህዴድ በዚህ መልኩ የኦሮሞን ሕዝብ በግድ ወደ መከላከያ እያስገባ ነው፥፥ ወላጆችም በልጆቻቸው መዝመት ደስተኛ እንዳልሆኑ ይህ ያሳያል