Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Horus » 23 Feb 2024, 12:01

IF THIS IS NOT RECOGNITION, WHAT IS IT? :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Abere » 23 Feb 2024, 12:06

In fact, Ethiopia needs at least two inherently peaceful neighbors: Kenya + Somaliland. These two countries have under whatever condition have GOING Concern at all - they here to stay here as sovereign country.

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Abere » 23 Feb 2024, 12:12

Abere wrote:
23 Feb 2024, 12:06
In fact, Ethiopia needs at least two inherently peaceful neighbors: Kenya + Somaliland. These two countries have under whatever condition have No GOING Concerns at all - they here to stay here as sovereign country.

Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Horus » 23 Feb 2024, 12:14

አበረ፣
ሱማሌላንድ አገር ሆና ብቅ ስትል መላው የቀጠናው ፖለቲካ ይሸጋሸጋል! በመንደሩ አዲስ ነዋሪ ገባ ማለት ነው ! አሁን ያለው ''ላንድሎከድ ' ኢትዮጵያ እስታተስ ኮ ተሰባበረ ማለት ነው ። አዲስ ፖልቲካ ይጀመራል

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by pushkin » 23 Feb 2024, 12:20

The Muppet Gurage! Keep on with your dreams & hallucinations. I wonder when you guys are working to alleviate the suffering of your people instead of hoping for the impossible. :lol: :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
23 Feb 2024, 12:14
አበረ፣
ሱማሌላንድ አገር ሆና ብቅ ስትል መላው የቀጠናው ፖለቲካ ይሸጋሸጋል! በመንደሩ አዲስ ነዋሪ ገባ ማለት ነው ! አሁን ያለው ''ላንድሎከድ ' ኢትዮጵያ እስታተስ ኮ ተሰባበረ ማለት ነው ። አዲስ ፖልቲካ ይጀመራል

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Abere » 23 Feb 2024, 12:26

ሆረስ፥
ቡራከረዩ እያለ የኢትዮጵያን ሰላም እና ዕድገት የማይፈልጉ ኢትዮጵያን አግልለው ፈረንጅ አገር ሰማይ አቋርጦ የዛገ መርከብ ማደሪያ ያደረጉ ሁሉ ዕድሉ በእጃቸው ላይ የተቃጠለ ያህል ነው። አንድ የሰማሁት እውነት

ደርግ የብር ለውጥ ሲያደርግ በርካታ አርሶ አደሮች የቀኃሥ ብር ኖት በእጃቸው ይዘው ተቀመጡ እና መጨረሻ ቀነ ገደቡ ሲያልፍ ባንክ ሲያመጡ ተቃጥሏል አይሰራም ተባሉ። የመሰላቸው ደጉ ንጉሥ አይሞትም ተመልሶ ይመጣል ነበር። ባዶ እጃቸውን በስህተት ምክንያት ቀሩ።ሳይንሳዊ የሆነውን ሀቅ በመድፈር ለማስገደድ የሚችል ሁሉ ሁሉ ነገር ፉርሽ ይሆንበታል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህዝብ ቢያንስ 25%-30% የያዘች ግዙፍ አገር ነች። ይህን ህዝብ ማፈን አይቻልም - ምን እንኳን አሁን ያለው ስርዐት ዘረኛ፤ ጸረ-ሰው እና ዘራፊ ቢሆንም የውጭ ጉዳይ ግን ዘላቂ ችግር ስለሚያመጣ የሁሉም እውነተኛ ዜጋ ሃላፊነት ነው። ዘመኑ የኢንተርኔት በመሆነ ተመሳስለው እየተለጠፉ (with Ghost Identity) የሚያጭበረብሩ እንዳሉ ግልጽ ነው። ኢትዮጵያ ግን መርህ ነች የሁሉም - መርህ ዘላቂ እውነት ነው።

Right
Member
Posts: 4358
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Right » 23 Feb 2024, 12:41

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህዝብ ቢያንስ 25%-30% የያዘች ግዙፍ አገር ነች።
It is a big country no one can stop, certainly not the mini states in the HOA. By all accounts they have been advised to think properly and work for their own survival instead of competing with big Ethiopia.
In this world where the demographic make up of much of the civilized world is declining, population growth is everything.

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by ZEMEN » 23 Feb 2024, 13:13

Horus wrote:
23 Feb 2024, 12:01
IF THIS IS NOT RECOGNITION, WHAT IS IT? :lol: :lol:
This is very childish and dangerous. I ask, what the point? few months ago the Ethiopian TV did the something by including the whole Eritrea with the Ethiopian map. The Eritreans were enraged and disappointed everyone and created more divisive among Eritreans and Ethiopians. Most Ethiopians think that Ethiopia is big therefore, can do whatever it wants. WRONG! Eritreans were less than two million, while Ethiopians were 70 million when they kick right in to our testicles and left us landlocked forever. Pointless and childish.

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Abere » 23 Feb 2024, 13:50

Are not you an Eritrean? But, you wrote pointless stuff. In East Africa, the political climate is unpredictable. The wind comes across the Red Sea, Ethiopia is that wind breaker. Little hill tops cannot do that.
ZEMEN wrote:
23 Feb 2024, 13:13

Wordpad
Member
Posts: 887
Joined: 07 Mar 2013, 10:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Wordpad » 23 Feb 2024, 14:09

I love Abiy Ahmed. He is Ethiopia's best PM. A 3rd world tv station posting a fake map is no concern of mine. 8)

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12911
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by DefendTheTruth » 23 Feb 2024, 14:12

Right wrote:
23 Feb 2024, 12:41
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህዝብ ቢያንስ 25%-30% የያዘች ግዙፍ አገር ነች።
It is a big country no one can stop, certainly not the mini states in the HOA. By all accounts they have been advised to think properly and work for their own survival instead of competing with big Ethiopia.
In this world where the demographic make up of much of the civilized world is declining, population growth is everything.
Well, the population growth is a double edged knife, it can cut both ways. If you can't feed the massive population, then it could rise up and eat you up. We have seen recently that in Ethiopia.

My keen interest is about what is going to happen to the tiny fake state called itself artificially Eritrea in all of this?
#
ዶሮን ስያታልሏት በመጫኛ ጠልፎ ጣሏት ይባላል። The whole show is crumbling at the end, I am afraid. They called her a country, without a due qualification to the status. Ethiopians have never signed off the deal, that much is undisputed.

If you think this is my personal and subjective assessment of the situation there, then pause yourself and watch carefully!

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20025
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Fiyameta » 23 Feb 2024, 14:17

In the asymmetrical war that is being fought over the internet by making fantasy maps, Abiy Ahmed Ali and his TPLF cadres have the upper hand. :P :P

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by ZEMEN » 23 Feb 2024, 14:23

Abere wrote:
23 Feb 2024, 13:50
Are not you an Eritrean? But, you wrote pointless stuff. In East Africa, the political climate is unpredictable. The wind comes across the Red Sea, Ethiopia is that wind breaker. Little hill tops cannot do that.
ZEMEN wrote:
23 Feb 2024, 13:13
Horus wrote:
23 Feb 2024, 12:01
IF THIS IS NOT RECOGNITION, WHAT IS IT? :lol: :lol:
This is very childish and dangerous. I ask, what the point? few months ago the Ethiopian TV did the something by including the whole Eritrea with the Ethiopian map. The Eritreans were enraged and disappointed everyone and created more divisive among Eritreans and Ethiopians. Most Ethiopians think that Ethiopia is big therefore, can do whatever it wants. WRONG! Eritreans were less than two million, while Ethiopians were 70 million when they kick right in to our testicles and left us landlocked forever. Pointless and childish.
I can be a human, chimpanzees or a chinse. I am asking you what the point is. I wish I was an Eritrean than sharing a country with people like you. I don't suffer from inferior complexity or carb mentality you seem to suffer from.

Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Horus » 23 Feb 2024, 14:24

አበረ፣
ነገሩ ሁሉ ያስገርማል እኮ! ኤርትራዊያን 24/7 ስለ ሱማሌ ጥቅም ሲከራከሩ አንተና እኔን ስለ ኢትዮጵያ ትቅም ተሟገታችሁ ብለው 24/7 ይሰድቡናል። እነዚህ ንዑስ ከበርቴዎች ምን ያክል እንዳሞላቀቅናቸው ያሳያል ።

ይልቅስ ስለ ቀኃስ ብር ለውጥ አንድ እውነተኛ የመርካቶ ታሪክ ላጫውትህ ። አንድ እጅግ ሃብታም፣ ጩቅ የብረታብረት ነጋዴና ቤት አከራይ ሻለሞ አሻሚ የሚባል ሰው ነበር ። ሴት ልጁ የራስ ሼል ባለቤት ሚስት ነች ። ይህ ሰው ባንክ ስለ ማያማምን ካሽ ሃብቱን ሁሉ በሻንጣ እየሸከፈ ቤቱ ውስጥ ሲያከማች ኖሮ ኖሮ አብዮት መጣና ብር ሊለወጥ ስለሆነ ገንዘባችሁን በዚህ በዚህ ቀን ባንክ አስገብታችሁ ጨርሱ ተባለ ። ይህ ሰው የቻለውን ያክል በልጆቹ በምኖቹ ስም አስገብቶ ሊጨርስ ስላልቻለ ቀኑ አለፈበት ። የሻለሞ ቤት አማኑኤል ቤተስኪያን አጠገብ ሲሆን እዚያው ጋ አንዲት ትንሽ ወንዝ አለች ። ክረምት ላይ ትጠነክራለች ። ባይገርምህ ሻለሞ አሻሚ ኤክስፓየር ያደረገው ሻንጣዎች ሙሉ ብር ወንዝ ውስጥ ደፍቶት የሰፈሩ ሰው ሁሉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ! ከላይ ያልካቸው ሰዎች የዘመናችን ሻለሞ አሻሚ ብያቸኋለሁ።

Abere
Senior Member
Posts: 14927
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Abere » 23 Feb 2024, 17:13

የማንኛውንም ሁለንታዊ የእውነታ ዕንቆቅልሽ ስሌት ለችግሮችን ለመከሰት በሚደረግ ሂደት ውስጥ አደናጋሪ ክስተቶች ይኖራሉ። There are always confounding factors in any involved calculus. አሁን በአገራችን የወደፊት ወሳኝ ኩነታት ላይም አደናጋሪ እውነተኛ መሳይ አጭበርባሪዎች ነገር ግን የእውነቱን የመዳረሻ የመጨረሻ ምዕራፍ የሚወስኑ ድምጾች ወይም ሀይሎች አይደሉም - ለእነኝህ ጆሮ አይሰጣቸውም.. The confounder elements appears to suppress but they cannot be deterministic.
የነጋደው ታሪክ እጅግ ፈገግ አስብሎኛል - ለካስ ከተሜውም ጭምር ነበር የተሸወደው። :lol:

Horus wrote:
23 Feb 2024, 14:24
አበረ፣
ነገሩ ሁሉ ያስገርማል እኮ! ኤርትራዊያን 24/7 ስለ ሱማሌ ጥቅም ሲከራከሩ አንተና እኔን ስለ ኢትዮጵያ ትቅም ተሟገታችሁ ብለው 24/7 ይሰድቡናል። እነዚህ ንዑስ ከበርቴዎች ምን ያክል እንዳሞላቀቅናቸው ያሳያል ።

ይልቅስ ስለ ቀኃስ ብር ለውጥ አንድ እውነተኛ የመርካቶ ታሪክ ላጫውትህ ። አንድ እጅግ ሃብታም፣ ጩቅ የብረታብረት ነጋዴና ቤት አከራይ ሻለሞ አሻሚ የሚባል ሰው ነበር ። ሴት ልጁ የራስ ሼል ባለቤት ሚስት ነች ። ይህ ሰው ባንክ ስለ ማያማምን ካሽ ሃብቱን ሁሉ በሻንጣ እየሸከፈ ቤቱ ውስጥ ሲያከማች ኖሮ ኖሮ አብዮት መጣና ብር ሊለወጥ ስለሆነ ገንዘባችሁን በዚህ በዚህ ቀን ባንክ አስገብታችሁ ጨርሱ ተባለ ። ይህ ሰው የቻለውን ያክል በልጆቹ በምኖቹ ስም አስገብቶ ሊጨርስ ስላልቻለ ቀኑ አለፈበት ። የሻለሞ ቤት አማኑኤል ቤተስኪያን አጠገብ ሲሆን እዚያው ጋ አንዲት ትንሽ ወንዝ አለች ። ክረምት ላይ ትጠነክራለች ። ባይገርምህ ሻለሞ አሻሚ ኤክስፓየር ያደረገው ሻንጣዎች ሙሉ ብር ወንዝ ውስጥ ደፍቶት የሰፈሩ ሰው ሁሉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ! ከላይ ያልካቸው ሰዎች የዘመናችን ሻለሞ አሻሚ ብያቸኋለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40430
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Horus » 23 Feb 2024, 17:49

Abere wrote:
23 Feb 2024, 17:13
የማንኛውንም ሁለንታዊ የእውነታ ዕንቆቅልሽ ስሌት ለችግሮችን ለመከሰት በሚደረግ ሂደት ውስጥ አደናጋሪ ክስተቶች ይኖራሉ። There are always confounding factors in any involved calculus. አሁን በአገራችን የወደፊት ወሳኝ ኩነታት ላይም አደናጋሪ እውነተኛ መሳይ አጭበርባሪዎች ነገር ግን የእውነቱን የመዳረሻ የመጨረሻ ምዕራፍ የሚወስኑ ድምጾች ወይም ሀይሎች አይደሉም - ለእነኝህ ጆሮ አይሰጣቸውም.. The confounder elements appears to suppress but they cannot be deterministic.
የነጋደው ታሪክ እጅግ ፈገግ አስብሎኛል - ለካስ ከተሜውም ጭምር ነበር የተሸወደው። :lol:

Horus wrote:
23 Feb 2024, 14:24
አበረ፣
ነገሩ ሁሉ ያስገርማል እኮ! ኤርትራዊያን 24/7 ስለ ሱማሌ ጥቅም ሲከራከሩ አንተና እኔን ስለ ኢትዮጵያ ትቅም ተሟገታችሁ ብለው 24/7 ይሰድቡናል። እነዚህ ንዑስ ከበርቴዎች ምን ያክል እንዳሞላቀቅናቸው ያሳያል ።

ይልቅስ ስለ ቀኃስ ብር ለውጥ አንድ እውነተኛ የመርካቶ ታሪክ ላጫውትህ ። አንድ እጅግ ሃብታም፣ ጩቅ የብረታብረት ነጋዴና ቤት አከራይ ሻለሞ አሻሚ የሚባል ሰው ነበር ። ሴት ልጁ የራስ ሼል ባለቤት ሚስት ነች ። ይህ ሰው ባንክ ስለ ማያማምን ካሽ ሃብቱን ሁሉ በሻንጣ እየሸከፈ ቤቱ ውስጥ ሲያከማች ኖሮ ኖሮ አብዮት መጣና ብር ሊለወጥ ስለሆነ ገንዘባችሁን በዚህ በዚህ ቀን ባንክ አስገብታችሁ ጨርሱ ተባለ ። ይህ ሰው የቻለውን ያክል በልጆቹ በምኖቹ ስም አስገብቶ ሊጨርስ ስላልቻለ ቀኑ አለፈበት ። የሻለሞ ቤት አማኑኤል ቤተስኪያን አጠገብ ሲሆን እዚያው ጋ አንዲት ትንሽ ወንዝ አለች ። ክረምት ላይ ትጠነክራለች ። ባይገርምህ ሻለሞ አሻሚ ኤክስፓየር ያደረገው ሻንጣዎች ሙሉ ብር ወንዝ ውስጥ ደፍቶት የሰፈሩ ሰው ሁሉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ! ከላይ ያልካቸው ሰዎች የዘመናችን ሻለሞ አሻሚ ብያቸኋለሁ።
ጅግ ትክክል! ክህሎትና ጥበብ ማለት ደሞ እነዚህን confounding factorsን በብርሃን ወንፊት አበጥሮ አለምን በጥራት ለማየት መቻል ነው። ይህን ብቃት ስናጣ ነው አንዴ ከመሰረታዊ ትቅማችን ተጻራሪ ፤ ሌላ ግዜ ያልፈለግነውን ውጤት የሚያመጣ እርምጃ የምንወስደው ። Actors act contrary to their interests. Actors produce unintended consequences precisely due to their inabilities to see through complexity, multiversity, uncertainty, and volatility of the world.

Wordpad
Member
Posts: 887
Joined: 07 Mar 2013, 10:52

Re: THERE YOU HAVE IT - THE NEW MAP OF SOMALILAND REPUBLIC

Post by Wordpad » 23 Feb 2024, 22:19

My two Gurage donkeys Abere and Horus what are you talking about today? :lol:

Post Reply