Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TesfaNews
Member+
Posts: 8145
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by TesfaNews » 23 Feb 2024, 03:18

horus to busy talking about how to build someone elses dreams in the somalian sea

Horus
Senior Member+
Posts: 42514
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by Horus » 23 Feb 2024, 03:49

ተስፋኔውስ፣
ኢትዮጵያ አረመኔና ተገንጣይ እዚም እዛም ሽማግሌ እየገደለ ከብት እየነዳ ሲያውክ የመጀመሪያዋ አይደለም! ኦርቶዶክስ እንደ አለት የተዘረጋ ቋጥኝ ነው! ምስኪን መነኩሴና ቄስን በክላሽ የሚያርድ ጋላ ያንተ ዘመድ፣ ያንተ ወዳጅ ነው ። ለኛ ግን ምንም ማለት አይደለም! አንድ የአረመኔ ፈሪ ስራ ነው ። የታጠቀ ወንድ የሚለካው ከታጠቀ ወንድ ጋር እንጂ ቄስና አሮጊት በክላሽ ስለ ገደለ አይደለም! ኢትዮጵያ እነዚህን መሰል ፋንዲያዎች እየረገጠች ነው ለ2000 አመት ያለቸው! በቃ!

የታሪክ ሊቁ ሪቻርድ ፓንክረስት አዳዲ ማሪያምን THE KISTANE BASILICA ሲል ነው የጠራት! ዝዋይ ጉራጌ ነው! ዝቋላ ጉራጌ ነው! አዳዲ ጉራጌ ነው! ወንጪ ጉራጌ ነው! ወሊሶ ጉራጌ ነው! ግቤ ጉራጌ ነው! ሰው ይሞታል ታሪክ አይሞትም!

የዝዋይ (ዛይ) ጉራጌ ላቂ ጀምበር ይባላሉ ። Land of the Rising Sun ማለት ነው! ጉራጌ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ህያው ነው! ወረተኛ ወረኛ ይባላል በባህላችን!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!


viewtopic.php?f=2&t=339037

Horus
Senior Member+
Posts: 42514
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by Horus » 23 Feb 2024, 04:01

ስፋኒውስ
አንተ ስለ ጉራጌ ያላዋቂዎች ተረት እንጂ ምን ያክል ባለግንድ ፣ጥልቅና ጽኑ ሕዝብ እንደ ሆነ ምንም አታቅም! ደሞም አረመኔና ተገንጣይ አጀንዳ አይሰጠውም!



Horus
Senior Member+
Posts: 42514
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by Horus » 23 Feb 2024, 04:08

ጉራጌ የኢትዮጵያ ግንድ


Horus
Senior Member+
Posts: 42514
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by Horus » 23 Feb 2024, 04:18

ጉራጌ በኢትዮጵያ ሕይወት ሁሉ የሚያገባው ጥንታዊና ታላቅ ሕዝብ ነው ! ጠላቶች ወደዱም ጠሉም ! ይህ ገዳም ሪቻርድ ፓንክረስት የክስታኔ ባሲሊካ ነው ብሎ የጠራ ! ለምሳሌ እዚህ ቢዲዮ ውስጥ የሚተርከው ሰው አዳዲ ነጭ ማለት ይላል ! ዉሸት አዳዲ (አዳዳ) ታላቅ እናት ማለት ነው ። ክስታኔ ታላቅ አያትን አጋ ይላል፣ ታላቅ አያት እናትን አዳዳ ይላል ። አዳዲ ማሪያም ታላቋ እናታችን ማሪያም ማለት ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42514
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ancient Sodo gurage monastery Zikuala got messy where is Dr. Horus?

Post by Horus » 23 Feb 2024, 04:46

ተስፋኒወስ
ታናሽ አገር ታላቅ ሃይማኖት አይኖራትም! ጉራጌ አንዱ ታላቁ የኢትዮጵያ ምሰስ ነው! ስለ ዝቋላም ስለ ዚየላም ያገባዋል! ሁለቱም የታላቋ ኢትዮጵያ ጉዳዮች ናቸው ! አንተስ ብትሆን ምነው ስለኤርትራ መጨነቅ ትተህ ስለ ሱማሌ እንቅልፍ አጣህ ???? ይህ አያት ቅድም አያቶቼ የተቀበሩበት ምድር ነው! ቅዱም ምድር ማለት ነው ምድረ ከብድ!


Post Reply