Page 1 of 1

Berged Nkebdu according to Abi

Posted: 22 Feb 2024, 16:55
by eritrea

Re: Berged Nkebdu according to Abi

Posted: 22 Feb 2024, 19:28
by Digital Weyane
ባለፉት ሃያ አመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎገኖቼ በውጭ አገር በኤርትራውያን ስም ጡጎኝነት አግኝተዋል። ወያኔ ዎገኖቼ ስደት ስደት የሚሆነው በትክክለኛው ማንነትክን ጡገኝነት ስትጠይቅ ብቻ ነው የሚል ፈሊጥ አላቸው። በሌላ ማንነት ጡገኝነት ሞጠየቅ እስትራተጂ እንጂ ትራጀዲ አይደለም ብለው ያምናሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: