Page 1 of 1

ወደ መከላከያነት የተለወጠዉ ፋኖ በይፋ ስራ ጀምሮዋል

Posted: 21 Feb 2024, 16:24
by DefendTheTruth
ትንብት ሳይሆን ትብዕቱም በይፋ ከስሞዋል። እፍረት ግን ይኖራል?

Re: ወደ መከላከያነት የተለወጠዉ ፋኖ በይፋ ስራ ጀምሮዋል

Posted: 21 Feb 2024, 16:29
by DefendTheTruth
እንደ ተፎከረዉም አብይ አህመድን አዉጥቶ ጎዳና ላይ ጎትቶተል፣ እፍረት ግን ይኖራል? እንዴት ሆኖ?


Re: ወደ መከላከያነት የተለወጠዉ ፋኖ በይፋ ስራ ጀምሮዋል

Posted: 21 Feb 2024, 16:30
by Axumezana
Is the new forged FANO?