Page 1 of 1
ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 09:16
by Selam/
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 09:40
by simbe11
What about telling us if what he is saying is true or false. I don't know the context but, from historical perspective, he is not lying.
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 09:43
by Axumezana
Selam,
አብይ፥ እንደ፥ ሰይጣን፥ ከስህተቱ፥ የማይማር፥ ጥበብ፥ የጎደለው፥ሰው፥ ነው።
አብይን፥ ስድስት፥ አመት፥ መዘንኩት፥
ከጥጥ፥ የቀለለ፥ሰው፥ ሆኖ፥ አገኘሁት፥
አብይ፥ ውሸት፥ ነው፥ ውሸት፥ አብይ፥ ነው፥
ምላሱ፥ መንታ፥ እንደ ፥ እባብ፥
ዋሽቶ፥ ዋሽቶ፤ የማይጠግብ፥
የትግራይ፥ እንጀራ፥ በልቶ፥ አድጎ፥
ትግራይ፥ ላይ፥ የሃሰት፥ ትርክት፥ ተንጎ
እንደ በልአም፥ አንዴ፥ ቀኝ፥ አንዴ፥ ግራ፥
እግዚአብሔር፥ መልአኩን፥ልኮ፥ካላቆመው፥ ከሴራ፥
ሰይፉን፥ እንደ፥ ወደረ፥ነው፥ ትግራይን፥ ሊያጠፋ፥
የእግዚአብሔር፥ ህዝብ፥ የአለም፥ ብርሃንና፥ ተስፋ፥
ወንጌል፥ ለአለም፥ ይሰበካል፥ ከነፃነት፥ ተራራ፥
የቀኝ፥ ገዦች፥ ሸንፈት፥ ከታወጀበት፥ ስፍራ፥
ትንቢተ፥ ኢሳያስ፥ አስራ፥ ስምንት፥ ላይ፥
የተፃፈው፥ ትንቢት፥ ሊታይ፥
መለከት፥ ሊነፋ፥ አምባ፥ ላይ፥
አለም፥ ሊጎርፍ፥ ምድረ፥ አግአዚ፥ አክሱመ፥ ትግራይ፥
አብይ ይኸነን፥አያስቆመው፥
ግዴታው ፥ ነው፥ ትግራይን እንደ፥ በልኣም፥ ሊባርከው፥
ካልሆነ፥ ግን፥ ወንበሩም፥ አትረጋም፥
ኢትዮጵያም፥ አታርፍም፥
Axumezanaም፥ አይፋታህም፥
እጣህ፥ፊንታህ፥ በእንብርክክ፥ መቆዘም፥
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 09:49
by Selam/
You figure out the context and purpose of his reference to the death of Tewdros & Menilik.
simbe11 wrote: ↑21 Feb 2024, 09:40
What about telling us if what he is saying is true or false. I don't know the context but, from historical perspective, he is not lying.
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 13:47
by euroland
Axumezana wrote: ↑21 Feb 2024, 09:43
Selam,
አብይ፥ እንደ፥ ሰይጣን፥ ከስህተቱ፥ የማይማር፥ ጥበብ፥ የጎደለው፥ሰው፥ ነው።
አጋሜ ቦይ
ምነው ውድድ ታደርገው አልነበረም እንዴ ? ያ ያልተጣራው ዳይመንድ ዛሬ እንዴት ወደ ሰይጣን ተቀየረ?
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 14:31
by Assegid S.
ዩኒቨርሲቲ freshman ተማሪዎች እያለን ...ኣንድ በዘር ጭቃ አእምሮው የጨቀየ lecturer Ethiopian History ሲያስተምረን፦ "አፄ ቴዎድሮስን የገደለቻቸው 'ወርቂቱ' የምትባል ኦሮሞ ነች ይባላል" ሊለን ዳድቶት ነበር። በትልቅ ረብሻ መስመር አስገባነው እንጂ። እና ጠቅላዩ ዛሬ የብአዴንን አሳማዎች 'እንደ ወርቂቱ በሴት ኦሮሞ ነው የምፈጃችሁ' እያሏቸው ነው ወይንስ እውነት ... ?
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 21 Feb 2024, 15:55
by Axumezana
I also herd Dr. Merara claiming that!
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 23 Feb 2024, 08:53
by Selam/
Re: ዕርጉም ዓብይ አማራና ትግሬን ሲያጋጭ ተመልከቱት !
Posted: 23 Feb 2024, 09:02
by Selam/