Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 20 Feb 2024, 09:57
አሁን ይኼ ቄስ ነው የሚባለው ወይንስ ቀውስ? ከቀናት በፊት የዚህን ስብሰባ ዜና ስመለከት በግፍ የፈሰሰው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኣማራ እናቶችና ህፃናት ደም ከመቼውም የበለጠ ቀልቶ ታየኝ። ይኼ ባለ ሁልት እግር ኣሳማ '
ሞራል ስጡኝ' ነው ያለው? በእውነት ፋኖ ለዚህ አደርባይ
የሚገባውን 'ሞራል' ካልሰጠው ... በእጁ ያያዘው ጥይት ተኳሽ ብረት ሳይሆን ጥርስ መፋቂያ እንጨት ነው!