Page 1 of 1

ህ.ወ.ሓ.ት ለምን አልቻለችም?

Posted: 18 Feb 2024, 00:01
by Fed_Up
መችም ጭንቅላት ያለው ሰው ይህን በጣም ቀላል ጥያቄ ቢጠይቅ አይገርምም

እስኪ እንጠይቅ

65,000 የትግራይ ወጣት ተሰውቶ ነው ደርግን የገረሰስነው ከዛም 27 አመት የኢትዮጵያንብሄር ብሄረሰቦች እና ተራራን አንቀጥቅጠን ነው የገዛነው ካሉ

እስካፍንጫ ታጥቀው 1,500,000 የትግራይ ወጣት አስበልተው ለምን አላሸነፋም?

ሻእቢያን ከጎኑ ያሰለፈ ሁሌም ያሸንፋል:: ወያኔ ድሮም ተዋጊ ሆና ሳይሆን ሻእቢያን ይዛ ነው አዲስ አበባ 4 ኪሎን አንቀጥቅጣ የገዛችው::

ነጭ ነጯን መናገር ያስመርቃል እንጂ እርግማን አይሆን::

Re: ህ.ወ.ሓ.ት ለምን አልቻለችም?

Posted: 18 Feb 2024, 00:24
by Fiyameta
:P :P :P