Page 1 of 1
ህወአት የፖለቲካ መሃን ሆና ጨርሳ ሞታለች!
Posted: 17 Feb 2024, 11:34
by Selam/
Re: ህወአት የፖለቲካ መሃን ሆና ጨርሳ ሞታለች!
Posted: 17 Feb 2024, 12:24
by Axumezana
ቀበርነው፥ ብለው፥ ከሞት፥ ተነሳ፥
የተበተነ፥ ድቄት፥ ሆነባቸው፥ አንበሳ፥
አረጀ፥ ቀነጨረ፥ ሞተ፥ተቀበረ፥
ተበታተነ፥ ቂጣውም፥ አረረ፥
አሉባልታ፥ ሁሉ፥ የሰፈር፥ ወሬ፥
የህለም፥ቅዠት፥ የጠላት፥ ዝማሬ