Page 1 of 1
ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!
Posted: 17 Feb 2024, 02:07
by Union
አያያያያያያያ ጀነራል
Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!
Posted: 17 Feb 2024, 02:26
by Fed_Up
Hehehehehe ቀዳዳ ቱፋ ... አናፋ አንተ ወደል አህያ:: የአማራን ትግል ማቃለልሽ ነው አይደል? የአንተ ተልእኮ አማራ መስሎ የአማራን ትግል በውሸት የታጀበ እውነታን ማሳጣት ነው:: ድሮውም ስልብ አማራ በበዛበት መረጃ አንተ አህያው ፈንጭበት::

Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!
Posted: 17 Feb 2024, 04:25
by Union
Folks,
በዛሬው ዜና ዘመነ ሁለተኛውን ጀነራል ገደለ!
መራዊ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ትእዛዝ የሰጠውን ጀነራል እንደሚገድል ዛተ!!
የአማራ ፋኖ 90% የክልሉን መሬት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ እያሰለጠነ ነው። ኦሮሙማው ያሰለጠነውን ጨርሶ አዲስ ምልምል በአፈሳ እያስገባ ነው
Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!
Posted: 17 Feb 2024, 05:10
by euroland
አየ የዳማ በላይነሽ
ይኸ "የሞተው" ጀነራል ስም አልነበረም አሉ
ለመሆኑ የሞቱት "ጀነራሎች" 59 እንዳደረስሻቸው ላስታውስሽ እፈልጋለሁ።
እኔ የምለው ፤ እዚህ ያለው ሰው እንዳንቺ ደደቡ ደንቆሮ ይመስልሻል?
You are making an a’ss on yourself every time you post anti- Amara post such as this. We know, your goal is targeting the Amaras with fake news so that once your fake news is exposed, any real news would be doubtful. You agames use the same tactics during the war. Remember ባጫ ደበሌን ገደልነው?
Proud Askari
union wrote: ↑17 Feb 2024, 02:07
አያያያያያያያ ጀነራል