Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23827
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!

Post by Fed_Up » 17 Feb 2024, 02:26

Hehehehehe ቀዳዳ ቱፋ ... አናፋ አንተ ወደል አህያ:: የአማራን ትግል ማቃለልሽ ነው አይደል? የአንተ ተልእኮ አማራ መስሎ የአማራን ትግል በውሸት የታጀበ እውነታን ማሳጣት ነው:: ድሮውም ስልብ አማራ በበዛበት መረጃ አንተ አህያው ፈንጭበት:: :oops:


Union

Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!

Post by Union » 17 Feb 2024, 04:25

Folks,

በዛሬው ዜና ዘመነ ሁለተኛውን ጀነራል ገደለ!

መራዊ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ትእዛዝ የሰጠውን ጀነራል እንደሚገድል ዛተ!!

የአማራ ፋኖ 90% የክልሉን መሬት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ እያሰለጠነ ነው። ኦሮሙማው ያሰለጠነውን ጨርሶ አዲስ ምልምል በአፈሳ እያስገባ ነው

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ትላንት በተደረገው ውጊያ ዘመነ የመታው ጀነራል ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ ትጎልጉሎ ሞተ!

Post by euroland » 17 Feb 2024, 05:10

አየ የዳማ በላይነሽ
ይኸ "የሞተው" ጀነራል ስም አልነበረም አሉ :lol: :lol:
ለመሆኑ የሞቱት "ጀነራሎች" 59 እንዳደረስሻቸው ላስታውስሽ እፈልጋለሁ።

እኔ የምለው ፤ እዚህ ያለው ሰው እንዳንቺ ደደቡ ደንቆሮ ይመስልሻል?

You are making an a’ss on yourself every time you post anti- Amara post such as this. We know, your goal is targeting the Amaras with fake news so that once your fake news is exposed, any real news would be doubtful. You agames use the same tactics during the war. Remember ባጫ ደበሌን ገደልነው?

Proud Askari

union wrote:
17 Feb 2024, 02:07
አያያያያያያያ ጀነራል

Post Reply