Page 1 of 1

አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 13:42
by DefendTheTruth
አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

እኔ ብሆን ኖሮ በቦክስ ብዬዉ የመጣ ይምጣ እል ነበር፣ ለአገር እንደ ተከፈለ ዋጋ እቆጥረዉ ነበር።

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 13:53
by sesame
Isn't it enough that the PP idiots assaulted African Development Bank official? You now want to assault a head of state attending an AU meeting. Getting dumber and dumber, or is it desperation..

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 14:10
by DefendTheTruth
Is your despot also considered head of state, if he was to come? He didn't dare, why?

They were trying to prohibit the landing or flying of Ethiopian airline over their air-spaces before few weeks, are we not supposed to reciprocate?

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 14:10
by Horus
DefendTheTruth wrote:
16 Feb 2024, 13:42
አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

እኔ ብሆን ኖሮ በቦክስ ብዬዉ የመጣ ይምጣ እል ነበር፣ ለአገር እንደ ተከፈለ ዋጋ እቆጥረዉ ነበር።
https://www.youtube.com/watch?v=kaJruASVAsI

አይ ዲዲቲ! እውነትም ዲዲቲ! ዲፕሎማሲ ማለት በፈገግታ ሳንጃ መዋጋት ነው ። ማፊያ ሲገድልኮ ጉንጭህን ስሞ ነው። አንቺ አሁንም እዚያው ዱላ ተሸካሚዎች ዘመን ነው ያለሽው ። ሃሰን ሼክ አዲሳባ መምጣቱ እጅግ ደስ የሚል ነው ። ከኢትዮጵያ ግራቪቲሽናል ፎርስ የሚያፈተልክ ቀንደኛ የለም ።

የቀረው በሙሉ ድራማ ነው! SOMALIA IS A MODERN DAY AMERICAN PROTECTORATE! በያንዳንዱ የሱማሌ ከተማ አሜሪካ የጦር ካምፕ ሊገነባ ትላንት ፈረመ ። ይህ ሁሉ ጥሩ ነው! አክራሪ ኢስላምን ያጥፉልን! ስልጣኔ ያምጡልን!

ድራማው ተተወነም እረፍት ተወሰደ mou የትም አልሄደም!

ሞት በዘገይ የቀረ ይመስላታል!!!

ኦሮሙማም ግዙፍ ትምህርት እያገኘ እየተቀጣ! እጁን ከኢትዮጵያ ሳያነሳ የራሱን ሕዝብ ሳያከብርና ስያዳምጥ አንዲት እርምጃ ፈቀቅ እንደ ማይል ትምህርት እየተሰጠው ነው!

ዱላ ተሸክሞ ፎሌ መዝለልና አገር መምራት ምንና ምን :lol: :lol:

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 14:27
by DefendTheTruth
Horus wrote:
16 Feb 2024, 14:10

I have never seen before where America went and terrorism subdued let alone eliminated. Following America's footsteps terrorism blossoms, look at Iraq, Afghanistan, Syria, and elsewhere. The coming (back) of America to Somalia would be a great blessing in disguise for the Somalian extremists, I am pretty sure.

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 14:40
by Horus
DefendTheTruth wrote:
16 Feb 2024, 14:27

If that is the case, so what? who cares? That is Hassen Shieks problem. But Hassan Shiek has the right to come to African Hall which is the responsibility of Ethiopia to manage. You need to mature, dude! Ethiopia's case is Somaliland, Ditto.

Re: አህመድ ሽዴ ይህን ጉጠት (ሼክ ሀሳን ሙሃመድን) በቦክስ ይለዉ ይገባ ነበር፤ ደፍሮ ወደ ኢትዮጵያም መጣ።

Posted: 16 Feb 2024, 14:42
by DefendTheTruth
If what this guy is saying is true, then the guy (Sheik Hassan Muhammed) deserved more than just a fist, I have to say. What is he?

But I have to also admit the guy in this video is not reliable, he makes all sorts of claims.