Page 1 of 2
Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 02:43
by Union
እሺ colonizeሮች ካልፈጠሯቹ የንጉሳቹ ስም colonized ከመሆናቹ በፊት ማን ነበር ስለው በሰዎች ፊት።
ደነገጠ እና "king ዘርሀአስገዶም" አላላኝም
.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 03:00
by Union
ፈረንጆቹ የኢትዮጵያ ባህል ታሪክ ሀብት ምግብ ሲባል ሰፍ እንደሚሉት አስከሪውም እንደዛው ነው። ለዛም ነው ነፃ ከወጡ ከ40 አመት ቦሀላ እዚህ ጆፌውን የሚጥለው እና ላሀጩን የሚያዝረከርከው። ሌላ ምንም የላቸውማ። ቢኖራቸው ኖሮ ዞር ብለውም አያዩንም ነበር፣ እንኳን 40 አመት ከኛጋ ሊነታረኩ ቀርቶ። ኔፖ ነው
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 03:31
by Horus
union wrote: ↑16 Feb 2024, 03:00
ፈረንጆቹ የኢትዮጵያ ባህል ታሪክ ሀብት ምግብ ሲባል ሰፍ እንደሚሉት አስከሪውም እንደዛው ነው። ለዛም ነው ነፃ ከወጡ ከ40 አመት ቦሀላ እዚህ ጆፌውን የሚጥለው እና ላሀጩን የሚያዝረከርከው። ሌላ ምንም የላቸውማ። ቢኖራቸው ኖሮ ዞር ብለውም አያዩንም ነበር፣ እንኳን 40 አመት ከኛጋ ሊነታረኩ ቀርቶ። ኔፖ ነው
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
ሰሞኑን ሄዶ ያጋለጣቸው ፈረጅን ስከታተል እጅግ ያስገረመኝ ጦርነቱ ትላንት የተደረገ መምሰሉ አይደለም፤ በመላ አገሪቱ ሰው አለመኖሩ ነው። ፈረንጁ እይደጋገመ ምነው ይህን ቢያድሱ፣ ያንን ቢያድሱ ይላል?!! ለማን ነው የሚታደሰው ሰው ከሌለ ምንም ነገር የለም!! ኤርትራ ማለት ድሮ ወርቅ ወጥቶባቸው የተተዉ ያሜሪካ ጎስት ታውን ማለት ነው።
ዛሬ አንድ ሰው ከረን ሄዶ፣ ምጽዋ ሄዶ አይደለም ሆቴል ሻይ ቤት ቢከፍት ይከስራል!!! ለምን ቢባል ሰው የለም! ማፊሽ! ሂንጂሩ ! ለዚህ ነው አንድም ዲያስፖራ ኤርትራዊ እዚያ ኢንቬስት የማያደርገው
አሁን ገምት! የዛሬ 6 አመት አስመራ ሁለተኛው ትልቁ የኢትዮጵያ ከተማ ነበር!!! ያኔ አዲሳባ 300 ሺ እስከ 400 ሺ ሰው ነበራት! ዛሬ 5 እስከ 7 ሚሊዮን ይባላል። ዛሬ ላይ አስመራ ምን ይመስል እንደ ነበር ለመገመት እንኳ አይቻልም! ምናልባትም ከነዱባይና ካይሮ ትፎካከር ነበር ።
ዛሬ አሜሪካ ከሱማሌ ጋር ተፈራረመ፣ አል ሻባብና ሂቲዎችን ለመታገል ! ኤርትራ የምንም ነገር ስበት የላትም ። ለምዕራብ መሬት አከራይ ለመሆን እንኳ ዛሬ ወይ ሱማሌ ወይ የመኒ መሆን የግድ ነው ።
ኤርትራ አገር ለመሆን ሌላ አንድ ሙሉ ትውልድ ትፈልጋለች!
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 06:51
by Tog Wajale E.R.
☆ Bissbiss Liggaggamm Pentte Galla Bantu ☆ !!
☆Gimmattamm Listro ኩሊ፥እበት;ጉራጌ፥ለማኝ፥ዘራፊ ☆ !!
☆ ትጸብቕ፥ትሕመቕ፥ኤርትራ፥ን'ኤርትራዊያን ☆ !!
☆ 97% Filthy Ethiopia { GDP} Comes From ☆ !!
☆ I.M.F., N.G.O. World Bank Loans ☆ !!
☆ Donations From Toothless U.N.,,U.K,,U.S.A ☆ !!
☆ Donations From Canada,, Australia ☆ !!
☆ Every Big Corporation Businesses Owners ☆ !!
☆ Are China, Turkey, Dubai & Beggars India ☆ !!
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 07:00
by Tog Wajale E.R.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 08:47
by Fed_Up
Horus wrote: ↑16 Feb 2024, 03:31
union wrote: ↑16 Feb 2024, 03:00
ፈረንጆቹ የኢትዮጵያ ባህል ታሪክ ሀብት ምግብ ሲባል ሰፍ እንደሚሉት አስከሪውም እንደዛው ነው። ለዛም ነው ነፃ ከወጡ ከ40 አመት ቦሀላ እዚህ ጆፌውን የሚጥለው እና ላሀጩን የሚያዝረከርከው። ሌላ ምንም የላቸውማ። ቢኖራቸው ኖሮ ዞር ብለውም አያዩንም ነበር፣ እንኳን 40 አመት ከኛጋ ሊነታረኩ ቀርቶ። ኔፖ ነው
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
ሰሞኑን ሄዶ ያጋለጣቸው ፈረጅን ስከታተል እጅግ ያስገረመኝ ጦርነቱ ትላንት የተደረገ መምሰሉ አይደለም፤ በመላ አገሪቱ ሰው አለመኖሩ ነው። ፈረንጁ እይደጋገመ ምነው ይህን ቢያድሱ፣ ያንን ቢያድሱ ይላል?!! ለማን ነው የሚታደሰው ሰው ከሌለ ምንም ነገር የለም!! ኤርትራ ማለት ድሮ ወርቅ ወጥቶባቸው የተተዉ ያሜሪካ ጎስት ታውን ማለት ነው።
ዛሬ አንድ ሰው ከረን ሄዶ፣ ምጽዋ ሄዶ አይደለም ሆቴል ሻይ ቤት ቢከፍት ይከስራል!!! ለምን ቢባል ሰው የለም! ማፊሽ! ሂንጂሩ ! ለዚህ ነው አንድም ዲያስፖራ ኤርትራዊ እዚያ ኢንቬስት የማያደርገው
አሁን ገምት! የዛሬ 6 አመት አስመራ ሁለተኛው ትልቁ የኢትዮጵያ ከተማ ነበር!!! ያኔ አዲሳባ 300 ሺ እስከ 400 ሺ ሰው ነበራት! ዛሬ 5 እስከ 7 ሚሊዮን ይባላል። ዛሬ ላይ አስመራ ምን ይመስል እንደ ነበር ለመገመት እንኳ አይቻልም! ምናልባትም ከነዱባይና ካይሮ ትፎካከር ነበር ።
ዛሬ አሜሪካ ከሱማሌ ጋር ተፈራረመ፣ አል ሻባብና ሂቲዎችን ለመታገል ! ኤርትራ የምንም ነገር ስበት የላትም ። ለምዕራብ መሬት አከራይ ለመሆን እንኳ ዛሬ ወይ ሱማሌ ወይ የመኒ መሆን የግድ ነው ።
ኤርትራ አገር ለመሆን ሌላ አንድ ሙሉ ትውልድ ትፈልጋለች!
ዘራፊ ቅንቅናም እና መናጢ ድሃ ኢትዮጵያ በስጦታ በብድር በተሰጣት ጥይት የታንክ አረር.. የናፓል ጋዝ የኤርትራዊያን ደም እና ሆላቀር ምሊሻ አር እንጂ ቤሳቤሲቲ አላፈሰሰችም ንገሩኝ ባይ አቶ Starvin Marvin :: ምን አይነት ህዝቦች ናችሁ ግን? ድንቁርና ቤት ነው እንዴ የሰራባችሁ? በዚህ እድሜ ይዋሻል?
ሶስት ወደብ እና 1300 ኪ.ሜትር ርዝመት የባህር ጠረፍ ከ250 በላይ ደሴቶች አሉን አብዬ :: የናንተ ሃብት የኛን ሩብ አያክልም:: ለዛም ነው እናንተ እኛ ምድር ላይ የምትቋሙጡ::
አ ን ፈ ል ጋ ች ሁ ም::
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 10:24
by Selam/
እየተከባበርን እውነት እውነቱን እንነጋገር!
ጣሊያኖች ኤርትራ ውስጥ ብቻ ከ 2500 በላይ ፋብሪካዎች ከፍተው የራሳቸውንም ሰዎች ኤርትራውያኖችንም ቀጥረው ይንቀሳቀሱ ነበር። ለዚህም ነበር በኋላ ኤርትራውያኖች ወደ መካከላዊው የኢትዮጵያ ክፍል መጥተው በእጅ ሙያ ራሳቸውንም ህዝቡንም ሲጠቅሙ የነበረው። በሃይለስላሴ ጊዜም የኤርትራ ኢኮኖሚ ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት በብዙ እጥፍ በበለጠ ተደራጅቶ ለመቀጠሉ የ1972 Expo መመልከት ነው። ደርግም ኤርትራ ውስጥ ብዙ ግንባታ ያደርግ እንደነበረ አውቃለሁኝ ምክንያቱም አጎቴ መሐንዲስ ሆኖ በምፅዋና በአስመራ መካከል እየተመላለሰ ብዙ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ይሰራ ነበር። ከዚያ ሁሉ የማስታውሰው የአስመራ የህትመት ፋብሪካና ምፅዋ ውስጥ የመንግስት ሰራተኞች መኖሪያና መዝናኛ ቦታ ያሰራ እነደነበር ነው። (ዕርጉም ወያኔዎች ገና ብዙ ይደርስባቸዋል ለፈፀሙት ግፍ ፣ በኋላ እስር ቤት ውስጥ ቀጥቅጠው ገደሉት!)
ኤርትራ ለብዙ ዘመናት ለስልጣኔ በሯ ክፍት የነበረና፣ በጣም ውብና በሰዎች እንቅስቃሴዎች የተሞላች ሀገር ነበረች። ዛሬ ግን የሰዎች ቁጥር ተመናምኖ እስከ ዛሬ የተሰሩት ንብረቶች ፈራርሰው አዲስ ነገር ምንም ሳይጨመር ወናና የghost town መምሰላቸው በጣም ያሳዝነኛል። ሌላ የሚገርመኝ ነገር ከተማዎችንና ኢንዱስትሪዎችን በጣሊያኖች ምክንያት በብዛት ቀድመው ቢጀምሩም፣ ከ 80% በላይ የሚሆነው ህዝብ እስከ አሁን በግብርና ነው የሚተዳደረው። ይኸ አሃዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 70% ወርዷል። I am not saying one is good and the other bad but it’s an indicator of the population distribution and urbanization dynamics.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 10:36
by Union
ለዛ ነው 3.5 ሚልዮን ናቸው ብሎ UNICEF በ2023 የዘገበው ስህተት ነው። 2 million አይሞሉም።
እኔም የ UNICEF ን እና የነጩን ቪድዮዎች አይቻለሁ። እንዳልከው ነው ያን ሁሉ የወዳደቀ ከተማን ለማፍረስ እና እንደገና ለመገንባት በመቶ አመታት ይፈጅባቸዋል። ችግሩ ገንዘቡን ከየት ያመጡታል፣ የተፈጥሮ ሀብቱን በሙሉ እነቱርክ ግብፅ ጣልያን እና እንግሊዝ 600 አመት ሙሉ ሙልጭ አድርገው ወስደውታል። እንዴት ነው የሚገነቡት።ቢገነቡስ እንዴት እያደሱ መቀጠል ይችላሉ።
አስመራ ከተማው በሙሉ መፍረስ አለበት መጠገን እንኳን አይችልም። ይሄ ሁሉ የድህነት መከራ እያለባቸው ER ላይ እዚ በስድብ እድሜያቸውን ጨረሱ። በውድቀት ላይ ውድቀት።
እነሱ ሲኦል ውስጥ ስላሉ እኛንም ሲኦል ውስጥ መክተት ይመኛሉ። እንዳልከው የማንኛውም መጥፎ ነገር ጀማሪዎች ናቸው።
ቀይ ባህር ውሀው ሀብት ሊሆን አይችልም። መጠጣት እንኳን አይችሉም። በክራይ trillion dollar እንዝቃለን እያሉ አሁንም ድረስ በህልማቸው ቅቤ ይጠጣሉ። አርባ አመት እንኳን ሆኖት በኛ ገንዘብ ቅማላቸውን ማራገፍ ፈለጉ። እኛ በክራይ የምንሰጠው አምስት ሳንቲም የለም። ጅቡቲ ሱዳን እና ሱማሌ ይብሉት የኛን ገንዘብ እንጂ እንደዚህ ጥላቻቸውን ለሚያሳዩን እማ አንድ ሳንቲም አንሰጥም
Horus wrote: ↑16 Feb 2024, 03:31
union wrote: ↑16 Feb 2024, 03:00
ፈረንጆቹ የኢትዮጵያ ባህል ታሪክ ሀብት ምግብ ሲባል ሰፍ እንደሚሉት አስከሪውም እንደዛው ነው። ለዛም ነው ነፃ ከወጡ ከ40 አመት ቦሀላ እዚህ ጆፌውን የሚጥለው እና ላሀጩን የሚያዝረከርከው። ሌላ ምንም የላቸውማ። ቢኖራቸው ኖሮ ዞር ብለውም አያዩንም ነበር፣ እንኳን 40 አመት ከኛጋ ሊነታረኩ ቀርቶ። ኔፖ ነው
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
ሰሞኑን ሄዶ ያጋለጣቸው ፈረጅን ስከታተል እጅግ ያስገረመኝ ጦርነቱ ትላንት የተደረገ መምሰሉ አይደለም፤ በመላ አገሪቱ ሰው አለመኖሩ ነው። ፈረንጁ እይደጋገመ ምነው ይህን ቢያድሱ፣ ያንን ቢያድሱ ይላል?!! ለማን ነው የሚታደሰው ሰው ከሌለ ምንም ነገር የለም!! ኤርትራ ማለት ድሮ ወርቅ ወጥቶባቸው የተተዉ ያሜሪካ ጎስት ታውን ማለት ነው።
ዛሬ አንድ ሰው ከረን ሄዶ፣ ምጽዋ ሄዶ አይደለም ሆቴል ሻይ ቤት ቢከፍት ይከስራል!!! ለምን ቢባል ሰው የለም! ማፊሽ! ሂንጂሩ ! ለዚህ ነው አንድም ዲያስፖራ ኤርትራዊ እዚያ ኢንቬስት የማያደርገው
አሁን ገምት! የዛሬ 6 አመት አስመራ ሁለተኛው ትልቁ የኢትዮጵያ ከተማ ነበር!!! ያኔ አዲሳባ 300 ሺ እስከ 400 ሺ ሰው ነበራት! ዛሬ 5 እስከ 7 ሚሊዮን ይባላል። ዛሬ ላይ አስመራ ምን ይመስል እንደ ነበር ለመገመት እንኳ አይቻልም! ምናልባትም ከነዱባይና ካይሮ ትፎካከር ነበር ።
ዛሬ አሜሪካ ከሱማሌ ጋር ተፈራረመ፣ አል ሻባብና ሂቲዎችን ለመታገል ! ኤርትራ የምንም ነገር ስበት የላትም ። ለምዕራብ መሬት አከራይ ለመሆን እንኳ ዛሬ ወይ ሱማሌ ወይ የመኒ መሆን የግድ ነው ።
ኤርትራ አገር ለመሆን ሌላ አንድ ሙሉ ትውልድ ትፈልጋለች!
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 10:42
by sesame
Union the Agame is rivalling AxumEzana the dumbo in the frequency and inanity of his posts! Agames are dumb to start with and the catastrophes that have destroyed their little Tigray has deranged them even more.

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 10:46
by Cigar
Selam, you are absolutely correct. Colonization is bad and unwarranted but fact is that Eritrea was blessed to be colonized by Italy granted it was for their interests unlike the rest of the a African countries which were colonized by various European colonizers which were focusing only on their interests.
The only mistake you made is that you said Eritrea after the Italians left was more developed than the rest of the Ethiopian kiflehageroch. Actually Eritrea and South Africa were the two top developed countries in Africa.
But Eritrea, by the help of the west to Ethiopia stood still or walk three steps backwards while the rest countries including Ethiopia were going one or two steps forward. In 1974 when I was riding bus to Addis university obviously we passed by mekele and trust me (you guys are young) but all there was in mekele was one paved road which takes one to Addis and mekele was a shanty little town. So was Addis for that matter.
We Eritreans are the most hurt people in the world by the west and their puppets previous Ethiopian leaders. The British and the Ethiopian leaders either destroyed our country (specially Asmara) or dismantled our infrastructure to Addis or the rest of Ethiopia. I saw with my own eyes that sellassie’s regime uprooting our steel electric poles and relocating them to Addis and replacing them with wooden ones. Not that wood is not good, but the evilness of doing so is just evil.
Not to mention the destruction of the world longest cable cars

system and the only mobile shipping dock in the world at that time which was in Massawa. Our rail tracks were dismantled by Ethio leaders for the use of their war bankers, that we have to collect all the rails and refurbish the 30 years idle, rusted and rotted steam engine trains to make them work even if it was just for tourism purposes.
And rather than saying (wow, that was uncalled for) it saddened me that some Ethiopians blame us for our situation, situation that it will be better in due time.
So no Eritrea was not a comparison with the rest African countries including Ethiopia. It was almost in par with the Europeans.
Some say that our traffic lights don’t work now when facts are that Asmara had more working traffic lights than Rome.
Facts.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 11:02
by Union
ይሄ ነው ችግራቸው። የገዟቸውን ያመሰግኗቸዋል። በመገዛታቸው ደስ ይላቸዋል።
በመዘረፋቸው፣ በመደፈራቸው፣ ባሪያ በመደረጋቸው ያመሰግናሉ
ውይ ዋይ ዋይ ዋይ
Cigar wrote: ↑16 Feb 2024, 10:46
Selam, you are absolutely correct. Colonization is bad and unwarranted but fact is that Eritrea was blessed to be colonized by Italy granted it was for their interests unlike the rest of the a African countries which were colonized by various European colonizers which were focusing only on their interests.
Facts.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 11:11
by Right
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.
The Italian colonizers whom the Eritreans are proud and idolized today never have Eritrea in their heart. They consider them as a savage animals. Everything was about Ethiopia. Evidently that was manifested then by not allowing the locals beyond a 4th grade education.
After the federation Ethiopia has invested enormously educating the Eritreans. Numerous Eritrean scholars, professionals has been trained in Ethiopia and abroad. The current dysfunctional university of Asmara university was established by Ethiopia but not Italia. Today it is a non existent. Half of the high schools Ethiopia built half of them are gone. In its 32 years of existence, Eritrea has never produced a pool of educated elites and that is detrimental for the future of a country.
The industries, the idiot Eritreans bragging about, Italy has built it with Ethiopia in mind. Without Ethiopia they are nothing but a piece of money losing machines. Today they are rusted and are an ecological disaster.
Oh, and about Eritrean truckers, mechanics and technicians that the Italians used during colonization as slave labour but later have found dignified existence in Ethiopia. Without Ethiopia they would have been nothing but a former slaves proud of their past lives under slave masters.
Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 11:30
by Fed_Up
Right wrote: ↑16 Feb 2024, 11:11

ሆላ ቀር ናችሁ... ለማኝ ናችሁ... ድሃ ናችሁ... ምንም የምትሰጡትም የላችሁም ... ኮተታም ድሃ ናችሁ
አ ን ፈ ል ጋ ች ሁ ም::
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 12:02
by Abere
I think this question better be asked: Was there a name called Eritrea before Italy set her feet in the Red Sea costal area? Is the name Bahir Medir of Ethiopia co-existed with the name the present day Eritrea or one is an older name than the other?
Regarding the economic role of colonists in their colonies, it would better to evaluate a) Who the intended ultimate primary beneficiaries were b) Do Colonists bring resources of their own or use local resources
In my opinion, the legacy of colonists is marked by impoverished and slum cities in Africa - their colonizers rather made the people window-shopper, coolies rather than business owner, marginalized rather than empowered. Look , for instance, green and fertile Congo was looted her cities underdeveloped, while the city of her colonizer prospered at the expense of the now impoverished country. Colonizers left their carcass not their wealth; they planted disease and corrupt bureaucratic system by bulldozing the endogenous system of the colonies.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 12:06
by euroland
Funny how the son of Gurage beggar, aka Horror, and thief and a daughter of starving Agame aka Belaynesh wants to compare themselves to the advanced and nobility of Eritreans.
Now, if it wasn’t for this man’s goodwill and deeds, each of you Starv’n Marvins wouldn’t be here browsing the internet; instead, your famine a’ss would have joined your other 10 million famine victims families six feet under (I know, you don’t even get buried when you die of starvation in Ethiopia, they just burn your a’ss like a log and turn you to ashes.

Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 12:34
by DefendTheTruth
Right wrote: ↑16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.
The Italian colonizers whom the Eritreans are proud and idolized today never have Eritrea in their heart. They consider them as a savage animals. Everything was about Ethiopia. Evidently that was manifested then by not allowing the locals beyond a 4th grade education.
After the federation Ethiopia has invested enormously educating the Eritreans. Numerous Eritrean scholars, professionals has been trained in Ethiopia and abroad. The current dysfunctional university of Asmara university was established by Ethiopia but not Italia. Today it is a non existent. Half of the high schools Ethiopia built half of them are gone. In its 32 years of existence, Eritrea has never produced a pool of educated elites and that is
detrimental for the future of a country.
The industries, the idiot Eritreans bragging about, Italy has built it with Ethiopia in mind. Without Ethiopia they are nothing but a piece of money losing machines. Today they are rusted and are an ecological disaster.
Oh, and about Eritrean truckers, mechanics and technicians that the Italians used during colonization as slave labour but later have found dignified existence in Ethiopia. Without Ethiopia they would have been nothing but a former slaves proud of their past lives under slave masters.
Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
Only if there was a country in the first place, you should have pointed out that.
A fake country can not be counted among the full fledged countries of this world.
It is a fake since it has never been officially constituted so far, for over a third of a century.
Its so called recognition by the international countries was aimed at the sole purpose of harming Ethiopia, making it a geographic prison and many other aspects, which was unfortunately also co-signed by those who grabbed power in Ethiopia by means of the barrel of the gun and installed themselves as a mere transitional government.
A transitional government is by no means entitled to make such a long term and strategic decision on the fate of the country it just controlled by means of the barrel of the gun! Fact!
Eritrea will remain fake for the foreseeable future.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 13:04
by Educator
Horus is 100% right. Eritrea is running back to stone age. Eritreans should drop everything and focus on their country. It is slipping out of their hands. Tigrians and Sudanese will scramble for it shortly.
Horus wrote: ↑16 Feb 2024, 03:31
union wrote: ↑16 Feb 2024, 03:00
ፈረንጆቹ የኢትዮጵያ ባህል ታሪክ ሀብት ምግብ ሲባል ሰፍ እንደሚሉት አስከሪውም እንደዛው ነው። ለዛም ነው ነፃ ከወጡ ከ40 አመት ቦሀላ እዚህ ጆፌውን የሚጥለው እና ላሀጩን የሚያዝረከርከው። ሌላ ምንም የላቸውማ። ቢኖራቸው ኖሮ ዞር ብለውም አያዩንም ነበር፣ እንኳን 40 አመት ከኛጋ ሊነታረኩ ቀርቶ። ኔፖ ነው
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
ሰሞኑን ሄዶ ያጋለጣቸው ፈረጅን ስከታተል እጅግ ያስገረመኝ ጦርነቱ ትላንት የተደረገ መምሰሉ አይደለም፤ በመላ አገሪቱ ሰው አለመኖሩ ነው። ፈረንጁ እይደጋገመ ምነው ይህን ቢያድሱ፣ ያንን ቢያድሱ ይላል?!! ለማን ነው የሚታደሰው ሰው ከሌለ ምንም ነገር የለም!! ኤርትራ ማለት ድሮ ወርቅ ወጥቶባቸው የተተዉ ያሜሪካ ጎስት ታውን ማለት ነው።
ዛሬ አንድ ሰው ከረን ሄዶ፣ ምጽዋ ሄዶ አይደለም ሆቴል ሻይ ቤት ቢከፍት ይከስራል!!! ለምን ቢባል ሰው የለም! ማፊሽ! ሂንጂሩ ! ለዚህ ነው አንድም ዲያስፖራ ኤርትራዊ እዚያ ኢንቬስት የማያደርገው
አሁን ገምት! የዛሬ 6 አመት አስመራ ሁለተኛው ትልቁ የኢትዮጵያ ከተማ ነበር!!! ያኔ አዲሳባ 300 ሺ እስከ 400 ሺ ሰው ነበራት! ዛሬ 5 እስከ 7 ሚሊዮን ይባላል። ዛሬ ላይ አስመራ ምን ይመስል እንደ ነበር ለመገመት እንኳ አይቻልም! ምናልባትም ከነዱባይና ካይሮ ትፎካከር ነበር ።
ዛሬ አሜሪካ ከሱማሌ ጋር ተፈራረመ፣ አል ሻባብና ሂቲዎችን ለመታገል ! ኤርትራ የምንም ነገር ስበት የላትም ። ለምዕራብ መሬት አከራይ ለመሆን እንኳ ዛሬ ወይ ሱማሌ ወይ የመኒ መሆን የግድ ነው ።
ኤርትራ አገር ለመሆን ሌላ አንድ ሙሉ ትውልድ ትፈልጋለች!
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 13:27
by Union
Brother Right,
Well said, I could not say it any better!!
Right wrote: ↑16 Feb 2024, 11:11
ማንም ሰው የማያወራው ነገር አለ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ፌዴሬትና ዩናትድ ከሆነች ጅምሮ ስንት የኢትዮጵያ ሃብትና ገንዘብ ነው እዚያ ደረቅ መሬት ላይ ይፈሰሰው ?
Let us talk about the facts. Yosef GiHiwot, an anti Ethiopia Eritrean has written in depth in the early 2000 about the misunderstandings and flawed perception of Eritreans have about Eritrea. And they don’t even grasp why Asmara was created in the first place.
The Italian colonizers whom the Eritreans are proud and idolized today never have Eritrea in their heart. They consider them as a savage animals. Everything was about Ethiopia. Evidently that was manifested then by not allowing the locals beyond a 4th grade education.
After the federation Ethiopia has invested enormously educating the Eritreans. Numerous Eritrean scholars, professionals has been trained in Ethiopia and abroad. The current dysfunctional university of Asmara university was established by Ethiopia but not Italia. Today it is a non existent. Half of the high schools Ethiopia built half of them are gone. In its 32 years of existence, Eritrea has never produced a pool of educated elites and that is detrimental for the future of a country.
The industries, the idiot Eritreans bragging about, Italy has built it with Ethiopia in mind. Without Ethiopia they are nothing but a piece of money losing machines. Today they are rusted and are an ecological disaster.
Oh, and about Eritrean truckers, mechanics and technicians that the Italians used during colonization as slave labour but later have found dignified existence in Ethiopia. Without Ethiopia they would have been nothing but a former slaves proud of their past lives under slave masters.
Without Ethiopia it is a dead end for every min-states in the HOA.
Re: Horus - አንድ እስከሪ አርትራዊ ደግሞ ጥንታዊ ነን፣ በኮለናይዘሮች አልተፈጠረም ኤርትራ ሲለኝ፣ ይህን ጥያቄ ጠየኩት:
Posted: 16 Feb 2024, 13:31
by euroland
Belaynesh is giving credit to herself. Classic!
I missed your “news” about the killing of PP generals, are you ran out of generals to kill? Start killing Field Marshal then
union wrote: ↑16 Feb 2024, 13:27