የተገላብጦሽ ዘመን፣ የዛፉን ላዉርድ ብላ የብብቷን ጣለች፣ እንደምባለዉ ነዉ።
Posted: 15 Feb 2024, 14:55
ድሮ ብዙዉን ጊዜ ለድርቅ ና ተያይዞ በምመጠዉ ረሃብ ስጠቁ የነበሩት የሶማሊያ (ኦጋዴን) ክልል ና የአፋር ክልሎች ነበሩ፣ አሁን እነዚህ ትርፍ ማምረት ስችሉ፣ የአገሪቱ የዳቦ ቅርጫት የነበረዉ የአማራ ክልል በረሃብ ተወጥሮ ይገኛል። አማራ ክልል ለም ከምባሉ ክልሎች ምናልባት ዋነኛዉ ልሆን ይችላል። ለሙም ምድር ከልተሰራ ተመልሶ ጠፍ ይሆናል፣ ረሃብ ይከተላል።
የአማራ ክልል ጉዳይ የዛፉን ላዉርድ ብላ የብብቷን ጣለች፣ እንደምባለዉ ነዉ። ያሳዝናል!
Awash has finally turned its face to the people of its country.
የአማራ ክልል ጉዳይ የዛፉን ላዉርድ ብላ የብብቷን ጣለች፣ እንደምባለዉ ነዉ። ያሳዝናል!
Awash has finally turned its face to the people of its country.